21/03/2026
1 ሳሙኤል 15:22
ሳሙኤልም፦ በውኑ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር በሚቃጠልና በሚታረድ መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ፥ መታዘዝ ከመሥዋዕት፥ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል።
በየትኛውም የሕይወት ምዕራፍ ላይ ላላችሁ እና መንገድ ለጠፋባችሁ ይሄንን መልዕክት በፍቅር እጋብዛለሁ! "ትጠየቃለህ"
Anan Desalegn Officialዘማሪት አናን ደሳለኝ | ANAN DESALEGN - ትጠየቃለህ | TITEYEKALEH / NEW AMHARIC PROTESTANT BEST MEZMURWatch “ ትጠየቃለህ | TITEYEKALEH” by Anan Desalegn...