04/06/2025
የተአምረኛውና የድንቅ አድራጊው ቅዱስ አንጦንዮስ ድምፅ ሰምተው እጃቸውን የዘረጉልንን በጎ አድራጊዎቻችን እናመሰግናለን፤ እግዚአብሔር ይስጥልን፤ የቅዱስ አንጦንዮስ አማላጅነት አይለያችሁ፤ በረከቱን ይብዛላችሁ።
1) የእምድብር ቅዱስ አንጦንዮስ ቁምስና ፍሬ የሆኑት አባ ፍሊጶስ (ታላቅጌታ) ደንድር...... .10,000 ብር፤
2) የመደርቾ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍሬ የሆነው ወጣት መንግሥቱ ተአምሩ ከሚኖርበት አዲስ አበባ.... 50,000 ብር፤
3) ስሜ እንዳይጠቀስ ስጦታዬም ለቅዱስ አንጦንዮስ መባ ይሁንልኝ ያለችው እኅታችን ከምትኖርበት ከዱባይ....... 12,513 ብር፤
4) ስሜ እንዳይጠቀስ ያለ የቅዱስ አንጦንዮስ ቁምስና ፍሬ የሆነ ወጣት ከአዲስ አበባ.... 2,000 ብር ለግሰውናል።
ለጋሾቻችን ሁላችሁም የእግዚአብሔር ጸጋ እንዲበዛላችሁ ጸሎታችንና ምኞታችን ነው። ሌሎቻችንም በዚህ ቅዱስ ተግባር በመሳተፍ አሻራችንን እናኑር።
ንግድ ባንክ… ECC-Emdeber Hagere Sibket Kidus Antoniyos Tamiregna
1000687593678.
ለምታደርጉልን ትብብር እግዚአብሔር ይስጥልን እንላለን !!