የቤተ ክርስትያን መረጃዎች

የቤተ ክርስትያን መረጃዎች Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የቤተ ክርስትያን መረጃዎች, Religious organisation, Addis Ababa.

09/01/2026

"አዕላፋት ዝማሬ ትርክቱን ሰባበረው" ኤርሚያስ ለገሰ

ኤርምያስ እያለን ያለው የአእላፋት ዝማሬ ለዘመናት ኦርቶዶክስ ሴራ ተሰራባት ተገፋች የሚለውን ትርክት ውሸት መሆኑን ሰብሮ አሳይቶናል እያለን ነው::
ይህ የኤርምያስና የአንዳንድ ፖለቲከኞችን በአእላፋት ዝማሬ ላይ የሰጧቸውነ አስተያየቶች ስመለከት በእጅጉ ስበሳጭና ከራሴ ጋር ስሟገት ነበር :: በእኛም ቤተክርስቲያን ያሉ መምህራን ጎራ ከፍለው ሲወቃቀሱና ሲሰነዛዘሩ ስመለከት የሆነ በፅሞና መታየት ያለበት ነገር እንዳለ ታዝቢያለሁ :: ውስጤ መመለስ አለበት ብዬ የማስባቸው ጥያቄዎች አሉኝ
1.ዲያቆን ሄኖክ ኀይሌም ሆነ የጃንደረባው ማህበር ከመንግስትም ሆነ ከሌላ አካል ጋር ምን አይነት የጋራ ነገር እና የውስጥ ተልእኮ እንደሌላቸው ራሳቸውን በይፋ አያጠሩም?

2.የፖለቲካ የአካላት የከተማዋ ማዳመቂያ ሆነልን ሲሉ ለምን ማስተካከያ አይሰጡም?

3.መንግስት ነፃነቱን የሰጣቸው ምን ጥቅም ስለተገኘ ነው ለምን ሌላው የእንጀራ ልጅ ሆነ
4.ማህበሩ በእርሱ ምክንያቱም ቤተክርስቲያን ስትታመስ ራሱን በግልፅ ጥርት አርጎ መግለፅ ለምን አልፈለገም
5.ትናንት እነ ምህረታብን ጧፍ ይዞ መዘመር ብቻ እያሉ ሲተቹ የነበሩ ዝነኛ መምሀራን ለምን አሁን ዝም አሉ? እንዳውም የምህረታብ ትምህርት ስለነበር አይሻልም?
6.በጃንደረባው ሕግ ሰ/ት ቤት አባል ከሆንክ የግድ ውጣ ትባላለህ ማህበረ ቅዱሳንም አይፈቀድልልም ይህ ለምን ሆነ?
7.ማህበሩ የሄኖክ ነው ወይስ የቤተክርስቲያን? ያለ ሄኖክ መቀጠል ይችላል ?
8.ኦርቶዶክሳውያን አልተገደሉም ያለ ቀሪስ ታጋይ በመርሐ ግብሩ ላይ ለምን በvIP ተስተናገደ? ማህበሩ ከታጋይ ጋር ያለው ህብረት ምንድነው
9.በክርስትናVIP የሚባል ነገር አለ ወይ? ለቆራቢ የተባለውስ ለአርቲስቶች ነበር??
10.የአርቲስቱ ጋጋታ ምንድነው ቤተክርስቲያን አምባሳደር አርጋ መቼ ነው የወከለቻቸው .... የሚሉ መአት ጥያቄዎች አሉኝ:: እናም ጃንደረባው ቀጣይ የቤተክርስቲያን ፈተናዋ ነው አካሄዱ ከፍተኛ የፖለቲካ ክንፍ ነው አሁንምምም ሄኖክና አባላቱ በግልፅ ራሳችሁን አጥሩ

23/12/2025

"ኦሮሞ ስለሆንኩ ነው እየተጠቃሁ ያለሁት" ???
እንደዚህ ያሉት ናቸው ሌብነታቸው ሲነቃባቸው ከጉዳዩ ከማይገናኝ የብሔር ጉዳይ ጋር አገናኝተው ማምለጫ ያደርጉታል
የተጠየከው ስለበላከው ብርና ነውር ነው መመለስ ካለብህ እሱን አብራርተህ መመለስ ነው:: ነገር ግን ጭራጭ እስካሁን ትዝ ያላለህ ማህበረሰብን የሌብነትህ መሸሸጊያ አታድርገው ! ራስህን ችለህ ስለራስህ ተሟገት
ከትናንቱ ጥፋትህ ደግሞ ያሁኑ እጅግ ባሰ

21/12/2025

ጉዳችሁን ስሙሙሙ 😭😭
በቤ/ክ ስም ዝርፊያ?? የስልክ ልውውጥ እስቲ ስሙ
በልደተ ቃል የሚመራው ቡድን
የተመስገን የጌታ ሰው ምስክርነት

ዝርፊያው እዚህ ላይ ደርሷል 😭በቲክቶክ ስሙ ፈለገ አትናቴዎስ የሚባለው ግለሰብ በወላይታ ሀገረ ስብከት የተላለፈበት እገዳ!      በግል አካውንት ብር በማሰባሰብና ለምእመናን ገዳሙ እርዳታ ...
21/12/2025

ዝርፊያው እዚህ ላይ ደርሷል 😭
በቲክቶክ ስሙ ፈለገ አትናቴዎስ የሚባለው ግለሰብ በወላይታ ሀገረ ስብከት የተላለፈበት እገዳ!
በግል አካውንት ብር በማሰባሰብና ለምእመናን ገዳሙ እርዳታ ያስፈልገዋል በማለት በግል አካውንቱ ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ በመቀበል የውንብድና ተግባር ሲሰራ ሀገረ ስብከቱ ከእዚህ ግለሰብ ምእመኑ እነዲጠነቀቅ አሳስቧል
ቀጣይ ደግሞ በስልክ እየደወለ በሐሰት ብር የሰበሰበበትን ስልክ Record ተለቆ ትሰሙታላችሁ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የቤተ ክርስትያን መረጃዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share