አዱረቱ አል መክኑ الدرة المكنونة

አዱረቱ አል መክኑ الدرة المكنونة Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አዱረቱ አል መክኑ الدرة المكنونة, Religious organisation, Addis Ababa.

ይህ ማዕከል በቁርአንና በሀዲስ ተኮትኩቶ የሚያድጉ ትውልድን ለማፍራት የሚሰራ ሲሆን ለሴቶች ልዩ ትኩርት በመስጠት በአዳሪና በተመላላሽ የሚያስተምር ተቋም ነው በፌድራል መጅሊስ ሙሉ እውቅና ያገኝ ሲሆን በመላው ሀገራችን ተደራሸ ለመሆን ይጥራል
ማዕከሉን አድራሻ
+251945777744/+251945777755/+251910769303/+251921123712
ቴሌግራም https://t.me/+6yo7iq9ad1tjMj

እሁድ
24/07/2026

እሁድ

17/07/2026

ቁርአን እና ሀዲስ መሀፈዝ ለምትፈልጉ ተማሪዎች እና ወላጆች ልዩ መልክት
ከአዱረቱ አል መክኑና የተርቢያና የቁርአን ማዕከል

14/07/2026

"جالسوا العلماء، وزاحموهم بركبكم، فإن الله يحيي القلوب بنور الحكمة كما يحيي الأرض الميتة بوابل المطر".
أبو الدرادء - رضي الله عنه

በ አዱረቱ አል መክኑና የተርቢያና የቁርአን ማዕከል ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሀምሌ 1 ትምህርት ጀማሮ ሰለሚሆን ከጠዋቱ 2:30 እስከ 8:30 ባለው ጊዜ ውስጥ የሚከተሉትን ይዛችሁ ...
07/07/2026

በ አዱረቱ አል መክኑና የተርቢያና የቁርአን ማዕከል

ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ሀምሌ 1 ትምህርት ጀማሮ ሰለሚሆን ከጠዋቱ 2:30 እስከ 8:30 ባለው ጊዜ ውስጥ የሚከተሉትን ይዛችሁ ወንዶች በወንዶች ቅርጫፍ ሴቶች በሴቶች ቅርጫፍ መገኘት ይኖርባችኋል፦
* ፍራሽ
* ትራስ
* ብርድልብስ
* አንሶላ
* አንድ ሻንጣ
* የክረምት አልባሳት

በቁርአን ልዕልናው ላይ የፀና ትውልድ ማፍራት አላማችን ነው

ለበለጠ መረጃ
0921123712
0910769303

https://t.me/jJt1M2c8Ek83Y2Vk

04/07/2026
28/06/2026
የማዕከሉ የሴቶች ቅርጫፍ አንፎ105 ከታክሲ ታራው ገባ ብሎ
28/06/2026

የማዕከሉ የሴቶች ቅርጫፍ
አንፎ105 ከታክሲ ታራው ገባ ብሎ

በአንድ አመት ከፍተኛ ልዩነት
28/06/2026

በአንድ አመት ከፍተኛ ልዩነት

ልጆችዎን ፈታ ዘና እያደረግን በዲን እንዲበለፅጉ አንድ መላ አበጅተናል!♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ዉድ ወላጆች የክረምትና የትምህርት የእረፍት ጊዜ እየደ...
27/06/2026

ልጆችዎን ፈታ ዘና እያደረግን በዲን እንዲበለፅጉ አንድ መላ አበጅተናል!

♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️
ዉድ ወላጆች የክረምትና የትምህርት የእረፍት ጊዜ እየደረሰ በመሆኑ ልጆችዎን ፈታ ዘና እያደረጉ በዲን እንዲበለፅጉ አንድ መላ አበጅተናል::

እነሆ አዱርቱ አል መክኑና የተርቢያና የቁርአን ማዕከል ልጆችዎን በአደራ በመቀበል ፣ በዲን የታነፁ ፣ በስነ ምግባር አንቱታን ባተረፉ መምህራኖቻችን ጊዜያቸዉን በአግባቡ ይጠቀሙ ዘንድ በዲን ትምህርቶች እንዲያሳልፉ ፣ በስነ ምግባር እንዲዋቡ ፈጣን ፣ ቀልጣፋናተግባቢ እንዲሆኑ ፣ ለራሳቸዉን ለማህበረሰባቸዉ አሳቢ እንዲሆኑ ፣ በዲናቸዉ :በእውቀትም : በሰነ ልቦናም እንዲኮሩ በሚያደርጉ መልኩ በተቀረፀ ዘመናዊ ፣ቀላልና ምቾት ባለዉ የዲን ካሪኩለም እንዲማሩ ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተን እየጠበቀ ይገኛል::

አዱርቱ አል መክኑና የተርቢያና የቁርአን ማዕከል ከዚህ ቀደም ያስተማራቸዉና ብቁ ያደረጋቸው ተማሪዎችና ወላጆቻቸዉ በአገልግሎቱ ምስክሮች ሲሆኑ በተማሪዎቹም ብቁነት የሚኮራዉ ድርጅታችን ይህን የዲን ብርሃን ለሌሎች ተማሪዎች ለማድረስና አድማሱን በማስፋት ቀጣዩን የክረምት ጊዜ በፍቅር በአብሮነት በመተሳሰብ ልናስተናግድ ዝግጅታችንን ጨረሰናል::

የ2ወር ልዩ ይህ ልዩ ፓኬጅ የሚያካትተዉ:-

⛳️በማዕከሉ ለሴቶች ና ለወንዶች ሙሉ አዳር

⛳️በኢትቃን ከኡስታዞቻቸው 30ጁዝ መቅራት እና 3 ጁዝ መሀፈዝ

⛳️ድንቅ ኢስላማዊ እሴቶችን የያዙ 60 ሀዲሶችን መሀፈዝና በጥልቀት መማር

⛳️ተፍሲር: ሱረቱል ፍቲሃ፣ናስ ፣ፈለቅ፣ኢኸላስ፣ቀለም ፣ሁጁራት ፣ከህፍ የተሰኙ ምዕራፎችን መማር

⛳️አረብኛ ቋንቋ፣ሲራ ፣ፊቅህ መማር

⛳️ለተማሪ ውላጆች ሳምንታዊ (12)ልዩ ስልጠና

⛳️ለተማሪዎች ሁለንተናዊ ስብዕናና ስነ ምግባር እና ዉጤታማነት ላይ ያተኮረ ስልጠና
⛳️የተመረጡ የኢትዩዺያ ኡለማዎች ታሪክ

አዱርቱ አል መክኑና የተርቢያና የቁርአን ማዕከል
ምዝገባ የሚጠናቀቀው ሴኔ30/2018
ትምህርት የሚጀመረው ሀምሌ1/2018
ለበለጠ መረጃ
📲0910769303
📲0921123712
📲0940505065

የአሹራ ቀን ጾም​አሹራ አሏህ ለነቢዩሏህ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ድልን የሰጣቸውና የአሏህ መልክተኛ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንድንፆመው ያዘዙን ታላቅ ቀን ነው። ነገ ሀሙስ የአሹራ ቀን በመ...
24/06/2026

የአሹራ ቀን ጾም

​አሹራ አሏህ ለነቢዩሏህ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ድልን የሰጣቸውና የአሏህ መልክተኛ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንድንፆመው ያዘዙን ታላቅ ቀን ነው። ነገ ሀሙስ የአሹራ ቀን በመሆኑ ይህንን የሱና ጾም በመፆም አጅሩን እንካፈል።

​አዱረቱ አል መክኑና የተርቢያና የቁርአን ማዕከል

በቁርአን ልዕልናው ከፍ ያለ ትውልድ መፍጠር የዘውትር ህልማችን ነው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዱረቱ አል መክኑ الدرة المكنونة posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share