Vision of Peace

Vision of Peace እነሆ አዲስንም ነገር ያደርጋል፣እሱም አሁን ይበቅላል! The Vision of Peace International Church. Call us for prayer services.

Partner with us to spread the Gospel, the biggest mission of Christianity!

31/05/2026

ጩኸታችን መልስ አለው ልመናችን ስጦታ አለው ❗
Vision of peace international church ⛪

30/05/2026
ዛሬ የመጨረሻ ይቀጥላል ሁላችሁም  ተጋብዛችኋል ማቴዎስ 21 (Matthew)22፤ አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ፡ አላቸው።
10/05/2026

ዛሬ የመጨረሻ ይቀጥላል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ማቴዎስ 21 (Matthew)
22፤ አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ፡ አላቸው።

ክብሩ እንደቀጠለ ነው ሉቃስ 1 (Luke)9፤ እንደ ካህናት ሥርዓት ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት።10፤ በዕጣንም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ቆመው ይጸልዩ ነበር።11፤ የጌታም...
09/05/2026

ክብሩ እንደቀጠለ ነው ሉቃስ 1 (Luke)
9፤ እንደ ካህናት ሥርዓት ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት።
10፤ በዕጣንም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ቆመው ይጸልዩ ነበር።
11፤ የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው።
12፤ ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት።
13፤ መልአኩም እንዲህ አለው፡— ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።

ኮንፈረንሱ እንደቀጠለ ነውማርቆስ 5 (Mark)27፤ የኢየሱስንም ወሬ ሰምታ በስተኋላው በሰዎች መካከል መጥታ ልብሱን ዳሰሰች።28፤ ልብሱን ብቻ የዳሰስሁ እንደ ሆነ እድናለሁ ብላለችና።29፤ ...
08/05/2026

ኮንፈረንሱ እንደቀጠለ ነውማርቆስ 5 (Mark)
27፤ የኢየሱስንም ወሬ ሰምታ በስተኋላው በሰዎች መካከል መጥታ ልብሱን ዳሰሰች።
28፤ ልብሱን ብቻ የዳሰስሁ እንደ ሆነ እድናለሁ ብላለችና።
29፤ ወዲያውም የደምዋ ምንጭ ደረቀ ከሥቃይዋም እንደዳነች በሰውነትዋ አወቀች።

ኮንፈራንሱ በድል ተጀምሯል ዛሬም ይቀጥላል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
07/05/2026

ኮንፈራንሱ በድል ተጀምሯል ዛሬም ይቀጥላል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

05/05/2026

ከ 3 ግዜ ጭንገፋ በዋላ እግዚአብሄር በልጅ ባረካት‼️
ድንቅ ምስክርነት። Vision of peace international church ⛪️. 📞0937283185

29/04/2026

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vision of Peace posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category