Apostel Joshua

Apostel Joshua " በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ?

10/08/2024

መንፈስ ቅዱስ
ወድካለው!!!!

10/08/2024

ኢየሱስ

ህያው ነው!!!!!!
16/04/2023

ህያው ነው!!!!!!

27/03/2023
Wow
26/03/2023

Wow

 ‼️ ! በዛሬው ዕለት 13/07/2015 ዓ.ም በደረሰኝ መረጃ ከሀላባ ቁሊቶ ማረሚያ ቤት 30,000 ብር  በማስያዝ የዋስትና መብቷ ተጠብቆላት የአካል ነፃነቷን ያረጋገጠችው የታዳጊ ሊዲያ አ...
22/03/2023

‼️
!

በዛሬው ዕለት 13/07/2015 ዓ.ም በደረሰኝ መረጃ ከሀላባ ቁሊቶ ማረሚያ ቤት 30,000 ብር በማስያዝ የዋስትና መብቷ ተጠብቆላት የአካል ነፃነቷን ያረጋገጠችው የታዳጊ ሊዲያ አበራ የምርመራ ሂደት እንዲቋረጥ ተወስኗል።

በመሆኑም የምርመራ ሂደቱ መቋረጡን ከመርማሪ ፖሊስ ለማረጋገጥ እና ለዋስትና የተያዘው ገንዘብ 30,000 ብር ተመላሽ ስለማድረግ አግባብነት ላይ ትዕዛዝ ለመስጠት የሀላባ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለነገ ማለትም 14/07/2015 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል።

በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያ ሰበዓዊ መብት ጉባኤ(ኢሰመጉ) በታዳጊዋ እና በተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ በዛሬው ዕለት 13/07/2015 ዓ.ም መግለጫ አውጥቷል።መግለጫውን ከስር አያይዣለሁ።
ሲጠቃለል ታዳጊዋ እና ቤተሰቦቿ ላይ ለደረሰው የመብት እና የስነልቦና ጉዳት ካሳ እንዲከፈል እና በመብት ጥሰቱ የተሳተፉ አካላት እያንዳንዱ ተጠያቂ የሚሆኑበትን ሂደት ከተለያዩ ጉዳዩ ከሚያገባቸው አካላት ጋር በቀጣይ እንደምንሰራ እያረጋገጥኩ በእስካሁኑ ሂደት ሳታቋርጡ ድምፃችሁን ላሰማችሁ ግለሰቦች እና ሚዲያዎች ምስጋናዬን አቀርባለሁ።🙏

13/03/2023
ኢየሱስ ይመጣል!!!!
21/02/2023

ኢየሱስ ይመጣል!!!!

Asbury University Revival 🔥🔥🔥ጌታ ሆይ😭190+ ሰአታት አምልኮ፣ ጸሎት እና ቃሉ እና አሁንም እየቀጠለ ነው! በሺዎች የሚቆጠሩ ከአሜሪካ እና ከአለም ዙሪያ ለኢየሱስ ተሰብስበዋ...
16/02/2023

Asbury University Revival 🔥🔥🔥
ጌታ ሆይ😭

190+ ሰአታት አምልኮ፣ ጸሎት እና ቃሉ እና አሁንም እየቀጠለ ነው!
በሺዎች የሚቆጠሩ ከአሜሪካ እና ከአለም ዙሪያ ለኢየሱስ ተሰብስበዋል!
ከብርሃኑ ሌላ ትልቅ ተናጋሪዎች፣ ትልቅ የአምልኮ ባንድ፣ የተለያዩ የመድረክ መብራቶች የሉም!
እሱ ዋና መስህብ ነው
እሱን የምታውቁት ከሆነ እሱን ለማግኘት ሰዓታትን መጓዝ አያስፈልግም - አሁን እዚህ አለ!
ይግቡ እና በእሱ መገኘት ጣፋጭነት ይደሰቱ!

አንድ ሰው እና አንድ አገልግሎት የሚደመጥበት እና ከፍ የሚያደርጉበት የስልጣን ሰው ዘመን አብቅቷል!

ከፍ ብሎ የሚነሳና ሁሉንም ወንዶችና ሴቶችን ወደ ራሱ የሚስብ አንድ ሰው አለ!
አንድ መንገድ- አንድ እውነት -አንድ ህይወት ብቻ ነው - ኢየሱስ

✅ ሰበር ዜና :-      ለጥያቄ እንፈልግሀለን ተብሎ የተወሰደው ወንድማችን የወንገል አርበኛ በጋሻው አሁን ላይ ያለበት ቦታ መታወቁንና በመልካም ጤንነትም ላይ እንደሚገኝ ሰምተናል፤በቅርቡም...
10/02/2023

✅ ሰበር ዜና :-
ለጥያቄ እንፈልግሀለን ተብሎ የተወሰደው ወንድማችን የወንገል አርበኛ በጋሻው አሁን ላይ ያለበት ቦታ መታወቁንና በመልካም ጤንነትም ላይ እንደሚገኝ ሰምተናል፤በቅርቡም ወደ መኖሪያ ቤቱ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል!

የቀድሞው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው አሁን ደግሞ በወንጌላውያን ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኘው በጋሻው ትናንት ከቀኑ 7:00 አካባቢ ሰሚት ከሚገኘው መኖሪ...
09/02/2023

የቀድሞው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው አሁን ደግሞ በወንጌላውያን ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኘው በጋሻው ትናንት ከቀኑ 7:00 አካባቢ ሰሚት ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ለጥያቄ እንፈልግሀለን በሚል በፀጥታ አካላት እንደተወሰደ እና ቤተሰቦቹም የት እንዳለ ማወቅ አልቻሉም። በነገራችን ላይ በበጋሻው ስም የተከፈቱ በርካታ ፔጆች ቢኖሩም እሱ ግን ምንም አይነት የፌስቡክ ፔጅ የለውም።

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostel Joshua posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Apostel Joshua:

Share