Unique 7000 Church YAM

Unique 7000 Church YAM Co-creating your future biblically! ⛪

ፍቅር❤️ —  ስሜት😌 ወይስ ምርጫ🤔?      Love — a feeling or a choice?        በዚህ ሳምንት ✨በወጣት ጎልማሶች አገልግሎት:- ፍቅር — ስሜት ወይስ ምርጫ? በሚል ሃ...
06/08/2026

ፍቅር❤️ — ስሜት😌 ወይስ ምርጫ🤔?
Love — a feeling or a choice?

በዚህ ሳምንት ✨

በወጣት ጎልማሶች አገልግሎት:- ፍቅር — ስሜት ወይስ ምርጫ? በሚል ሃሳብ
ከ እግዚአብሄር ቃል እንማራለን እንወያያለን፡፡

ቀን፡ ቅዳሜ ነሃሴ 2 2018🗓️
ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ⏰
በምርጦቹ 7000 ቤተ ክርስቲያን ግቢ📍 እንገናኝ ።

ሁላችሁም ተጋብዛቿል🤩
ተባረኩ

ሰላም ሰላም👋የፊታችን ቅዳሜ🤩ሰላም ዉድ ወጣቶች የክረምት ልዩ ፕሮግራማችን አሁንም ቀጥሏል።ርዕስ: የእግዚአብሄር አላማ እና የእኛ ዕቅድ 🎯አገልጋይ: ዘላለም  ይብራህ ፣  ዘማሪት ይዲድያ ሃ/...
23/07/2026

ሰላም ሰላም👋

የፊታችን ቅዳሜ🤩

ሰላም ዉድ ወጣቶች የክረምት ልዩ ፕሮግራማችን አሁንም ቀጥሏል።

ርዕስ: የእግዚአብሄር አላማ እና የእኛ ዕቅድ 🎯

አገልጋይ: ዘላለም ይብራህ ፣ ዘማሪት ይዲድያ ሃ/ጊዮርጊስ

ቀን?

🗓 ቅዳሜ ሐምሌ 4 ቀን 2018

ሰዓት?

⏰ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ

የት?

📍አድራሻ - ቦሌ ደምበል አደባባይ ወደ ኢግሉ አይስክሬም በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጆሹዋ ብድርና ቁጠባ ተቋም አለፍ ብሎ - የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

📌 ውድ ወጣቶች መፅሀፍ ቅዱስ እና ደብተር ይዘን መምጣት አንዘንጋ!

ነገ🤩ሰላም ዉድ ወጣቶች የክረምት ልዩ የመጀመሪያ ፕሮግራማችን ነገ ይጀምራል።“ከመዝራት እስከ ማጨድ ስለሚታገስ ተስፋ”በሚል ሃሳብ ከእግዚአብሄር ቃል እንማራለን።አገልጋይ:ዘላለም  ይብራህ ፣ ...
10/07/2026

ነገ🤩

ሰላም ዉድ ወጣቶች የክረምት ልዩ የመጀመሪያ ፕሮግራማችን ነገ ይጀምራል።

“ከመዝራት እስከ ማጨድ ስለሚታገስ ተስፋ”በሚል ሃሳብ ከእግዚአብሄር ቃል እንማራለን።

አገልጋይ:ዘላለም ይብራህ ፣ ዘማሪት ይዲድያ ሃ/ጊዮርጊስ

ቀን?
🗓 ቅዳሜ ሓምሌ 4 ቀን 2018 ዓ፡ም

ሰዓት?

⏰ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ

የት?

📍አድራሻ - ቦሌ ደምበል አደባባይ ወደ ኢግሉ አይስክሬም በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጆሹዋ ብድርና ቁጠባ ተቋም አለፍ ብሎ - የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

📌 ውድ ወጣቶች መፅሀፍ ቅዱስ እና ደብተር ይዘን መምጣት አንዘንጋ!

ዛሬ🙏🏽❤️✨ልዩ የጾታዊ ግንኙነት  ትምህርት  - የመዝጊያ ፕሮግራም ✨ከቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የፆታዊ ግንኙነት የመዝጊያ ፕሮግራም 😇አገልጋይ : ፓስተር አቢ እምሻ...
13/06/2026

ዛሬ🙏🏽❤️

✨ልዩ የጾታዊ ግንኙነት ትምህርት - የመዝጊያ ፕሮግራም ✨

ከቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የፆታዊ ግንኙነት የመዝጊያ ፕሮግራም 😇

አገልጋይ : ፓስተር አቢ እምሻው ፣ አገልጋይ ሳሮን ውድነህ ፣ ዘማሪት ልዕልና አቢ

መቼ?
🗓 ቅዳሜ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ፡ም

ሰዓት?

⏰ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ

የት?

📍አድራሻ - ቦሌ ደምበል አደባባይ ወደ ኢግሉ አይስክሬም በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጆሹዋ ብድርና ቁጠባ ተቋም አለፍ ብሎ - የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

📌 ውድ ወጣቶች መፅሀፍ ቅዱስ እና ደብተር ይዘን መምጣት አንዘንጋ!

ለበለጠ መረጃ
በ 092 952 1517 ይደውሉልን

ተባረኩ!

የፊታችን ቅዳሜ 🙏🏽❤️✨ልዩ የጾታዊ ግንኙነት  ትምህርት  - የመዝጊያ ፕሮግራም ✨ከቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የፆታዊ ግንኙነት የመዝጊያ ፕሮግራም 😇አገልጋይ : ፓስተ...
11/06/2026

የፊታችን ቅዳሜ 🙏🏽❤️

✨ልዩ የጾታዊ ግንኙነት ትምህርት - የመዝጊያ ፕሮግራም ✨

ከቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የፆታዊ ግንኙነት የመዝጊያ ፕሮግራም 😇

አገልጋይ : ፓስተር አቢ እምሻው ፣ አገልጋይ ሳሮን ውድነህ ፣ ዘማሪት ልዕልና አቢ

መቼ?
🗓 ቅዳሜ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ፡ም

ሰዓት?

⏰ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ

የት?

📍አድራሻ - ቦሌ ደምበል አደባባይ ወደ ኢግሉ አይስክሬም በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጆሹዋ ብድርና ቁጠባ ተቋም አለፍ ብሎ - የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

📌 ውድ ወጣቶች መፅሀፍ ቅዱስ እና ደብተር ይዘን መምጣት አንዘንጋ!

ለበለጠ መረጃ
በ 092 952 1517 ይደውሉልን

ተባረኩ!

#reelsviralシ

በዚህ ሳምንት✨ክፍል 4: P week - በግንኙነት ውስጥ ንፅህና✨ከቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የፆታዊ ግንኙነት ትምህርት😆አገልጋይ : ሳሮን ዉድነህመቼ?🗓️ ቅዳሜ ግንቦ...
04/06/2026

በዚህ ሳምንት

✨ክፍል 4: P week - በግንኙነት ውስጥ ንፅህና✨

ከቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የፆታዊ ግንኙነት ትምህርት😆

አገልጋይ : ሳሮን ዉድነህ

መቼ?
🗓️ ቅዳሜ ግንቦት 29 2018

ሰዐት?

⏰ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ

የት?

📍አድራሻ - ቦሌ ደምበል አደባባይ ወደ ኢግሉ አይስክሬም በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጆሹዋ ብድርና ቁጠባ ተቋም አለፍ ብሎ - የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

📌 ውድ ወጣቶች መፅሀፍ ቅዱስ እና ደብተር ይዘን መምጣት አንዘንጋ!

ለበለጠ መረጃ
በ 092 952 1517 ይደውሉልን

ተባረኩ!

26/05/2026

ነገ🗓️

✨ክፍል 3: T week - ግንኙነትን ማሳወቅ?✨

ከቤተሰብ ቅጥር አዳሽ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የፆታዊ ግንኙነት ትምህርት😆

አገልጋይ : ሳሮን ዉድነህ

መቼ?
🗓️ ረቡዕ ግንቦት 19 2018

ሰዐት?

⏰ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ

የት?

📍አድራሻ - ቦሌ ደምበል አደባባይ ወደ ኢግሉ አይስክሬም በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጆሹዋ ብድርና ቁጠባ ተቋም አለፍ ብሎ - የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

📌 ውድ ወጣቶች መፅሀፍ ቅዱስ እና ደብተር ይዘን መምጣት አንዘንጋ!

ለበለጠ መረጃ
በ 092 952 1517 ይደውሉልን

ተባረኩ!

#reelsviralシ

🤔በዚህ ግራ በሚያጋባ አለም ውስጥ ከእኔ ቀድሞ የተጓዘ የሚመራኝ ሰው ባገኝ ብለው አስበው ያውቃሉ?💭በተለያዩ የህይወት ጉዳዮች ዙሪያ ሜንተር የምናገኝበት ልዩ ዝግጅት✨📈❤️🧑‍🧑‍🧒‍🧒🗓️እሁድ...
22/05/2026

🤔በዚህ ግራ በሚያጋባ አለም ውስጥ ከእኔ ቀድሞ የተጓዘ የሚመራኝ ሰው ባገኝ ብለው አስበው ያውቃሉ?💭

በተለያዩ የህይወት ጉዳዮች ዙሪያ ሜንተር የምናገኝበት ልዩ ዝግጅት✨📈❤️🧑‍🧑‍🧒‍🧒

🗓️እሁድ ግንቦት 16

⏰ከሰዓት 9:00

‼️🍽️የምሳ ጊዜም ይኖረናል

📍አድራሻ - ቦሌ ደምበል አደባባይ ወደ ኢግሉ አይስክሬም በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጆሹዋ ብድርና ቁጠባ ተቋም አለፍ ብሎ - የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

ሁላችሁም ተጋብዛቿል🤗

#reelsviralシ

14/05/2026

የፍቅር ዜማ❤️

ኑ ! ፍቅር የሆነውን ክርስቶስን እንዘምረው✨

# #reelsviralシ

ደረሰ🎉🎉🎉የፍቅር ዜማ ❤️🎶“ስለዚህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር እናውቃለን፤ በፍቅሩም እናምናለን። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፤ በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፤ እግዚአብሔርም በእር...
14/05/2026

ደረሰ🎉🎉🎉

የፍቅር ዜማ ❤️🎶

“ስለዚህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር እናውቃለን፤ በፍቅሩም እናምናለን። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፤ በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፤ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።”

1 ዮሐንስ 4:16 📖

💒በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያንየወጣት ጎልማሶች አገልግሎት እና ጵንኤል ኳየር በመተባበር የተዘጋጀ
ልዩ የአምልኮ ምሽት🤩

አገልጋዮች:

📖 ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ
🎶ዘማሪ ቢንያም ደሳለኝ
🎤 ዽንኤል ኳየር

🗓️ኑ ቅዳሜ ግንቦት 8 🕥ከ 10 ሰአት ጀምሮ የክርስቶስን ፍቅር እናዚም የፍቅር ምላሽም እንስጥ

የፍቅር ዜማ❤️🎶❤️

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Unique 7000 Church YAM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share