15/05/2026
መልካም ዜና
ሲዳማ ባንክ አ.ማ. እና ኢኪቲ ባንክ Bank # ግሩፕ ኬንያ ስትራቴጂካዊ አለም ዓቀፍ የባንክ አገልግሎት የአጋርነት ስምምነት መፈጸማቸውን ሲገልጽ ሲዳማ ባንክ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡
ኢኪቲ ባንክ ግሩፕ ኬንያ በአፍሪካ ቀዳሚ የፓን-አፍሪካ ባንክ ለመሆን ብርቱ አህጉራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የሚገኝ የኬንያ ተቀዳሚ ባንክ ነው፡፡ ኢኪቲ ባንክ ግሩፕ እ.ኤ.አ. በ2026 ባካበተው ጠቅላላ ኃብት እንዲሁም አነስተኛና ጥቃቅን የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾችን በፋይናንስ በመደገፍ ከኬንያ አጠቃላይ ባንኮች በአንደኝነት በሐገሪቱ ታዋቂ ከሆነው የባንኪንግ ዘርፍ ተሸላሚ ነው፡፡ ይህም የኢኪቲ ባንክ ግሩፕ ኬንያ መሪ-ቃል "Growing Together in Trust." በመተማመን በጋራ ማደግ እና የፋይናንስ አካታችነትን ተልዕኮ የሚያጸባርቅ ነው፡፡
ይህ የአለም ዓቀፍ የባንክ አገልግሎት ስትራቴጂክ አጋርነት የሲዳማ ባንክ የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ አንድ ደረጃ ከፍ ያደርጋል፡፡ በመሆኑም የባንካችን ደንበኞችና አጋሮች የአለም ዓቀፍ የገንዘብ ዝውውር እና የአለም ዓቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ይበልጥ የተቀላጠፈና አስተማማኝ እንዲሆን የሚያችል ነው፡፡
Good News
Sidama Bank S.C. proudly announces the signing of correspondent banking strategic partnership agreement with Equity Bank Kenya which is a milestone achievement.
Bank # Kenya has envisioned as a Pan-African Bank headquartered in Nairobi, Kenya and it’s the nation's leading financial services provider and the 2026's recipient of the prestigious Think Business Banking Award, Kenya's most cherished annual banking accolade. This recognition reflects Equity Bank's massive asset base and its strong support to MSMEs, as embodied in its motto, "Growing Together in Trust." and its mission, "Financial Inclusion"
The correspondent banking strategic partnership the two have signed step forward in expanding Sidama Bank’s service excellence for the best of its customers and stakeholders. Thus, the Bank now provides enhanced international money transfer and trade finance services to its customers and stakeholders seamlessly and conveniently.
Sidama Bank S.C.
Together, We Can!
ለወቅታዊና ጠቃሚ የባንካችን መረጃ፣
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120 Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://bit.ly/4dn1oJn