Mahibere Michael Z3tu Adbarat//ማኅበረ ሚካኤል ዘሰለስቱ አድባራት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Mahibere Michael Z3tu Adbarat//ማኅበረ ሚካኤል ዘሰለስቱ አድባራት

Mahibere Michael Z3tu Adbarat//ማኅበረ ሚካኤል ዘሰለስቱ አድባራት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mahibere Michael Z3tu Adbarat//ማኅበረ ሚካኤል ዘሰለስቱ አድባራት, Religious organisation, Addis Ababa.

05/10/2024

ወይ ??? አዲስ አበባ ሀ/ስብከት እንደ ትግራይ እና ኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው ብሎ ያስፈራራል!!!
ስለ ሌብነት ለምን ተጠየቅን 🤔🤔😭😭😭

እንኳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱ ለገለጠበት በዓለ ደብረታቦር አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏የዓመቱ በሰላም ያድርሰን።  እንዲህ በአማረ ሁኔታ ተከበረ።ኩላዊት ቅድስት ቤ...
19/08/2024

እንኳን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱ ለገለጠበት በዓለ ደብረታቦር አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏
የዓመቱ በሰላም ያድርሰን።
እንዲህ በአማረ ሁኔታ ተከበረ።
ኩላዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን በሔድንበት ሁሉ ባይተዋር እንዳንሆን መጽናኛችን!
ሁሌም ብሔራዊት ስለሀገር
❤❤❤

22/02/2024

አሳዛኝ መረጃ

በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም እራሱን ኦነግ ሸኔ ብሎ በሚጠራው ቡድን
1. የገዳሙ መጋቢ አባተክለማርያም ዐሥራት
2. የገዳሙ ጸሐፊ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን
3. የገዳሙ የመጽሐፍ መምህርና ቀዳሽ አባ ገ/ማርያም አበበ
4. በአመክሮ የሚኖሩ መናኝ ኃይለማርያም

በዛሬው ዕለት በግፍ ተገድለዋል😭😭😭😭

ዛሬ በቁልቢ በቅዱስነታቸው ተባረክን!በሊቀ መላዕክት በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት ሀገራችን ሰላም ሆና የዓመቱ ያድርሰን🙏🙏🙏
26/07/2023

ዛሬ በቁልቢ በቅዱስነታቸው ተባረክን!
በሊቀ መላዕክት በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት ሀገራችን ሰላም ሆና የዓመቱ ያድርሰን🙏🙏🙏

ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ መልአኩም ሁላችንን በረድኤቱ አይለየን እያልኩ፥ እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልን በነ...
19/06/2022

ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ መልአኩም ሁላችንን በረድኤቱ አይለየን እያልኩ፥

እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልን በነገዱ ውስጥ በመላእክት ዅሉ ላይ በብዙ ክብር በሾመው ዕለት ወንድማችን ዲን @ተስፋዬ ሺገማ የሚል አዲስ ዝማሬ በ ዋይዜማ ቲዩብ ተለቋል። መዝሙሩን ታዳምጡት ዘንድ የከበረው መልአክ ክብር ይግባውና በጌታችን ፊት ስለ ሰው ልጆችና ስለ ፍጥረትም ዅሉ ይለምናል አብረንም እንዘምር ዘንድ በክብር ተጋበዙልኝ።

ዘማሪ ዲያቆን ተስፋዬ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያስምርልህ፤ የምትወደው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በጉዞህ ሁሉ ይርዳህ 🛐

Watch " New ከክብርህ የተነሳ // ዘማሪ ዲያቆን ተስፋዬ ሺገማ || አዲስ የቅዱስ ሚካኤል ዝማሬ" on YouTube

አብረውን ይጓዙደውለው ይመዝገቡ!
06/04/2022

አብረውን ይጓዙ
ደውለው ይመዝገቡ!

19/03/2022
መንፈሳዊ ጉዞ ወደ     ገዳም 🛐የጻድቁ አባታችን ዓመታዊ በአል ምክንያት በማድረግ የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅተናል!  እርስዎም ታላቁ ገዳም በጻድቁ መታሰቢያ ቀን ለመሳለም ፈጥነው ይመዝገቡ!...
21/12/2021

መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ገዳም 🛐

የጻድቁ አባታችን ዓመታዊ በአል ምክንያት በማድረግ የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅተናል! እርስዎም ታላቁ ገዳም በጻድቁ መታሰቢያ ቀን ለመሳለም ፈጥነው ይመዝገቡ!

መነሻ ቦታ: ዮሐንስ ቤተክርስቲያን (ፒያሳ)
ቀን: ታህሳስ 24/2014 ዓ.ም
ሰዓት: ከጠዋቱ 11:30
ዋጋ: 300 ብር ብቻ (ሙሉ መስተንግዶን ያካትታል)
የምዝገባ ቦታ: ብርሀኑ 0913524912

* የሰው ቁጥር የሚወሰነው ቀድሞ በሚሞላ መኪና ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ፤ ያስመዝግቡ

31/07/2021

የነገ መርሐግብራችን በሰዓቱ ይጀመራል!!!

08/06/2015

ማቴ 25፡18 የተቀበልነው መክሊት የት ነው ያሰቀመጥነው ???
“አንድ የተቀበለው ግን ሄዶ ምድርን ቆፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ “
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ክፉ አገልጋይ የተናገረበት አንቀጽ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰርቶ እንዲያተርፍ፤መልካም ፍሬ እንዲያፈራ የሰጠውን መክሊት ቀብሮ አንተ ካልዘራህበት የምታጭድ ካልበተንክበት የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ…..ብሎ ቀብሮ ያስቀመጠውን መክሊት መለሰለት
እኛ የሰው ልጆች ክርስቶስ በደሙ የዋጀን የተቀበልነው መክሊት የት ነው ያሰቀመጥነው ?? መክሊት አልተሰጠንም አንልም ተሰጥቶናል ተቀብለናል፡፡ ታዲያ የተቀበልነው መክሊት እያተረፍንበት ነው ወይስ ቀብረነዋል….በውኑ መክሊታችን የት እንደሆነ ፈልገነው ወይም አስታውሰነው እናውቃለን….እስቲ ቆም ብለን ባስቀመጥንበት ቦታ እንፈልገው !!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mahibere Michael Z3tu Adbarat//ማኅበረ ሚካኤል ዘሰለስቱ አድባራት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share