መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው

መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው የመዳናችን ዋስትና ኢየሱስ ብቻ ነው፡፡ የሐ.ሥራ 4፡12፣ሮሜ 10፡

ኢየሱስ ጌታ መሆኑን በአፍህ ብትመሰክርና እግዚአብሄር ከሞት እንዳስነሳውም በልብህ ብታምን ትድናለህ፡፡ ሮሜ 10፡6 ስለዚህ መዳን ከእርሱ በቀር በሌላ በማንም የለም እኛ ልንድንበት የሚገባን እግዚአብሔር ለሰዎች የሰጠው ስም ከእርሱ በቀር በመላው ዓለም ማንም የለም፡፡ ሐ.ሥራ 4፡12 መንገድ እውነትና ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ብቻ ነው፡፡ አማላጃችንም እርሱ ብቻ ነው፡፡ የዘለልዐዓለመም ሕይወት በእርሱ ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ንጉሱ ኢየሱስን በማመን የዘልዓለም ሕይወትን እናትርፍ፡፡ዓሜን!!!!!!
ለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች እንሰብካለን፡፡ ፌስቡክ የጌታ ነው ለጌታ ነው ተገቢውን የምስራች ቃል እንነጋገ

ርበታለን እንወያይበታለን መረዳታችንን ሓሳባችን ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር በግልፅነት በጥላቻ በስድብና በክፋት ተሞልተን ሳይሆን በቅንነት በመረዳዳትና በመቻቻል መንፈስ እንወያይበታለን፡፡ አንዳችን አንዳችን በመረጃ በተደገፈ እንተናነፅበታለን፡፡ በመሆኑም ይህ የእርስዎ ድረ ገፅ በመሆኑ ሓሳብዎን ያካፍሉን፡፡ይወያዩበት፡፡ ጌታ ይባርኮት!!!

Address

Addis Ababa
140013

Telephone

251912662703

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share