Bible International Christian Fellowship Church

Bible International Christian Fellowship Church It is a place of worship, healing and deliverance, perching of gospel teaching Bible... etc, Evangelizm

27/05/2026
10/04/2026

❤️✝️እንኳን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!

❤❤“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
ኢሳይያስ 53፥5

“የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።”
1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በመሬት መንሸራተት የተጎዱ አከባቢዎች  ጉብኝት
27/03/2026

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በመሬት መንሸራተት የተጎዱ አከባቢዎች ጉብኝት

❤️በጎኔ በፀሎት በምክር በገንዘብ በጉልበት በተለያዩ ሁኔታዎች የቆማችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይባርካች !!❤“እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆ...
08/02/2026

❤️በጎኔ በፀሎት በምክር በገንዘብ በጉልበት በተለያዩ ሁኔታዎች የቆማችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይባርካች !!

❤“እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።”
ዮሐንስ 17፥22-23 / ዮሐ . 17÷22

❤ባይብል ኢንተርናሽናል ክርስቲያን ፌሎ ሺፕ ቸርች / ቤተ ክርስቲያን

❤ራእይ

🙏 በመንፈስ ቅዱስ ኀይል የክርስቶስን ወንጌል እየሰበከችና እያስተማችሰዎችን ብቁ በማድረግ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምታስፋፋ ሚስዮናዊት ቤተ ክርስቲያን መሆን ነው፡፡

❤ ተልእኮ

👉🙏ለሰዎች ሁሉ ወንጌል በማድረስ ያመኑትን በማስተማር የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑና ለዳግም ምጽአት ማድረግ ነው፡፡

❤ ዓላማዎች

🙏ወንጌልን ማሰራጨት
🙏ያመኑትን የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት
ማድረግ
🙏 አገልጋዮችን ማፍራትና ማብቃት
🙏 ሰላምን መገንባት
🙏ሁለንተናዊ አገልግሎት ለሰው ልጆች
ሁሉ መስጠት

❤እሴቶች

___ክርስቶስን ማዕከል ያደረገና
መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት
ያደረገ ትምህርት መስጠት
ሕይወትና አገልግሎት
___እርስ በርስ መዋደድ መከባበር
___በአገልጋይነት
___ሁለንተናዊ ሰላም
___ ባለዐደራነት
___ተሳታፊነትና አሳታፊነት

🙌መረጃዎቻችንን ከዚህ በታች በተቀመጡት አማራጮች ይከታተሉ 👇

በቴሌግራም: https://bicfc //ባይብል ኢንተርናሽናል ክርስቲያን ፌሎሺፕ ቸርች / Bible International Christian Fellowship Church

❤“እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በ...
08/02/2026

❤“እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።”
ዮሐንስ 17፥22-23 / ዮሐ . 17÷22

❤ባይብል ኢንተርናሽናል ክርስቲያን ፌሎ ሺፕ ቸርች

❤ራእይ

🙏 በመንፈስ ቅዱስ ኀይል የክርስቶስን ወንጌል እየሰበከችና እያስተማችሰዎችን ብቁ በማድረግ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምታስፋፋ ሚስዮናዊት ቤተ ክርስቲያን መሆን ነው፡፡

❤ ተልእኮ

👉🙏ለሰዎች ሁሉ ወንጌል በማድረስ ያመኑትን ሰዎችን ሁሉ በማስተማር የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑና ለዳግም ምጽአት ማዘጋጀት ነው፡፡

❤ ዓላማዎች

🙏ወንጌልን ማሰራጨት
🙏ያመኑትን የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት
ማድረግ
🙏 አገልጋዮችን ማፍራትና ማብቃት
🙏 ሰላምን መገንባት
🙏ሁለንተናዊ አገልግሎት ለሰው ልጆች
ሁሉ መስጠት

❤እሴቶች

___ ክርስቶስን ማዕከል ያደረገና
መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት
ያደረገ
ሕይወትና አገልግሎት
___ እርስ በርስ መዋደድ መከባበር
___ በአገልጋይነት
___ ሁለንተናዊ ሰላም
___ ባለዐደራነት
___ ተሳታፊነትና አስተምህሮቷን የተቀበሉ ሁሉ በቃሉ
እንዲቆሙ ማድረግ

🙌🙏መረጃዎቻችንን ከዚህ በታች በተቀመጡት
አማራጮች ይከታተሉ 👇

❤በቴሌግራም: https://bicfc //ባይብል ኢንተርናሽናል ክርስቲያን ፌሎሺፕ ቸርች (Bible International Christian Fellowship Church

❤❤ ''ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።   መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በ...
08/02/2026

❤❤ ''ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።
መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል።

ዘዳ. 33 : 26 - 28

❤“እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በ...
08/02/2026

❤“እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።”
ዮሐንስ 17፥22-23 / ዮሐ . 17÷22

❤ባይብል ኢንተርናሽናል ክርስቲያን ፌሎ ሺፕ ቸርች ቤተ ክርስቲያን

❤ራእይ

🙏 በመንፈስ ቅዱስ ኀይል የክርስቶስን ወንጌል እየሰበከችና እያስተማችሰዎችን ብቁ በማድረግ የእግዚአብሔርን መንግሥት የምታስፋፋ ሚስዮናዊት ቤተ ክርስቲያን መሆን ነው፡፡

❤ ተልእኮ

👉🙏ለሰዎች ሁሉ ወንጌል በማድረስ ያመኑትን በማስተማር የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑና ለዳግም ምጽአት ሰዎችን ነው ፡፡

❤ ዓላማዎች

🙏ወንጌልን ማሰራጨት
🙏ያመኑትን የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት
ማድረግ
🙏 አገልጋዮችን ማፍራትና ማብቃት
🙏 ሰላምን መገንባት
🙏ሁለንተናዊ አገልግሎት ለሰው ልጆች
ሁሉ መስጠት

❤እሴቶች

___ክርስቶስን ማዕከል ያደረገና
መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት
ሕይወትና አገልግሎት
___እርስ በርስ መዋደድ መከባበር
___በአገልጋይነት
___ሁለንተናዊ ሰላም
___ ባለዐደራነት
___ ተሳታፊነትና አሳታፊነት

🙌መረጃዎቻችንን ከዚህ በታች በተቀመጡት አማራጮች ይከታተሉ 👇

በቴሌግራም: https://bicfc //ባይብል ኢንተርናሽናል ክርስቲያን ፌሎሺፕ ቸርች

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911191124

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bible International Christian Fellowship Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share