Freedom Ministries with Abel Tsegaye

Freedom Ministries with Abel Tsegaye Jesus Christ shall set you free...

The mission of this ministry is to help the twenty first generation to be free from all of it's chains through the word of God and the holy spirit.

You are not aloneGenesis 26
10/09/2021

You are not alone
Genesis 26

Genesis 26

06/05/2021

ወደ ገላትያ 1
15-16፤ ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም።
17፤ ከእኔም በፊት ሐዋርያት ወደ ነበሩት ወደ ኢየሩሳሌም አልወጣሁም፥ ነገር ግን ወደ ዓረብ አገር ሄድሁ እንደ ገናም ወደ ደማስቆ ተመለስሁ።

በ እናንተ ሁኔታ ልጁን ሊገልጥ እንደሚወድድ አስቡ። ከማንም ሳትማከሩ ወደ ተልኮአችሁ ሂዱ እንጂ በነገሮች አትያዙ። ነፃ ናችሁ። በአርነት ተመላለሱ

11/04/2020

2ኛ ቆሮንቶስ 1
8፤ በእስያ ስለ ደረሰብን መከራችን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እንወዳለንና፤ ስለ ሕይወታችን እንኳ ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከዓቅማችን በላይ ያለ ልክ ከብዶብን ነበር፤ 9፤ አዎን፥ ሙታንን በሚያነሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥ እኛ ራሳችን የሞትን ፍርድ በውስጣችን ሰምተን ነበር። 10-11፤ እርሱም ይህን ከሚያህል ሞት አዳነን፥ ያድነንማል፤

Getting ready to preach
25/02/2019

Getting ready to preach

26/11/2018

Genesis 21:14

31/10/2018

ኢየሱስ መሸሸጊያ ነው። ነገር ቢቀያየር ቀኑ ቢጨልም ለእኛ ግን ሁሌም የምንሄድበት የምንሸሸግበት ጥላችን ኢየሱስ ነው።

Conference at called Nation International Church.... Don't miss it
30/05/2018

Conference at called Nation International Church.... Don't miss it

Don't miss it... God will change our lives
11/05/2017

Don't miss it... God will change our lives

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912144520

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Freedom Ministries with Abel Tsegaye posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Freedom Ministries with Abel Tsegaye:

Share