Lidiya & Gemechu

Lidiya & Gemechu A gospel singer, Who Magnify and glorify Jesus Christ through worship.

29/05/2026

#ማራናታ ላይህ ናፍቃለው🙏
Amazing Truth
በመንግስተ ሰማይ ፀሃይ የለም በጉ #ኢየሱስ ከፀኃይ ሰባት እጥ ፍ ያበራል:-
ራዕ 21:23
የእግዚአብሔር ክብር ብርሃን ስለሚሰጣትና #በጉም መብራቷ ስለ ሆነ፣ ከተማዋ ፀሓይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጋትም።

29/05/2026

24/7 Live Worship Ministry
Morning Devotion and Worship Time
Lamentations 3:22–23
His mercies are new every morning.

Congratulations to My Niece Eltov 🎓🎓From Ethiopia, my heart is filled with gratitude, pride, and tears of joy as I celeb...
24/05/2026

Congratulations to My Niece Eltov 🎓🎓

From Ethiopia, my heart is filled with gratitude, pride, and tears of joy as I celebrate my niece Eltov’s graduation in Atlanta.

I have always seen God’s fatherly love and faithfulness over her life. God has been her protector, guide, and provider.

Congratulations, dear Eltov! Your hard work and growth make us so proud. May this graduation be the beginning of greater blessings and a bright future.

A special appreciation to her mother ❤️ Beza Tefera
Your love, sacrifice, prayers, and strength made this day possible. May God reward you abundantly.

As her auntie, watching Eltov grow into such a beautiful and strong young lady brings tears to my eyes and fills my heart with joy. All glory be to God! 🙏🌹

God is a father to the fatherless— Psalm 68:5

Huge congratulations to my amazing husband on successfully defending his MA thesis today! 🥂🎉I have watched you pour endl...
20/05/2026

Huge congratulations to my amazing husband on successfully defending his MA thesis today! 🥂🎉
I have watched you pour endless hours, sleepless nights, and incredible dedication into this research. Seeing your hard work culminate in such a brilliant achievement fills my heart with so much pride and joy.
Thank you for being such an inspiration and for always pushing yourself to greatness. You did it, my love! Here’s to the end of a long chapter and the beginning of an exciting new one. 📚❤️

በጠዋቱ ይሄን መዝሙር መንፈስ ቅዱስ በውስጤ አፈሰሰተጋበዙልኝ ለስሙ ክብር ይሁን🙏🙏🙏1ሳሙ 10: 11ሳኦል ከሳሙኤል ሲለይ የእግዚአብሔር መንፈስ በኃይል ወረደበት፤ በነቢያትም መካከል ገብቶ ት...
19/05/2026

በጠዋቱ ይሄን መዝሙር መንፈስ ቅዱስ በውስጤ አፈሰሰ
ተጋበዙልኝ ለስሙ ክብር ይሁን🙏🙏🙏
1ሳሙ 10: 11
ሳኦል ከሳሙኤል ሲለይ የእግዚአብሔር መንፈስ በኃይል ወረደበት፤ በነቢያትም መካከል ገብቶ ትንቢት ተናገረ። ይህም ሕዝቡን "ሳኦል በነቢያት መካከል ነውን?" ብለው እስከ መጠየቅ አደረሳቸው።
May God Bless Awetaru Kebede🙏
ሰላም ፡ ተሰማኝ ፡ ሰላም
የጌታዬ ፡ መንፈስ ፡ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (፪x)

ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርከክ ፡ ስልማ
የውጤን ፡ ነገር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ
ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርክክ ፡ ስልማ
የውጤን ፡ ፍቅር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ

መቼ ፡ ጨረስኩና ፡ ተገርሜ
ሌላ ፡ አለ ፡ ይለኛል ፡ ይሄ ፡ ልቤ
የሰው ፡ ነገር ፡ ገደብ ፡ አለው ፡ ለካ
ግን ፡ አባቴ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ባለ ፡ ፀጋ

እስቲ ፡ ልመነው ፡ ልተማመነው
የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ለእርሱ ፡ ልጣለው
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)
ዓመት ፡ ሲመጣ ፡ ቀን ፡ ሲቀያየር
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)

የሁሉም ፡ ገዢ ፡ ነው ፡ ልቤ ፡ የሚያምነው
አምላኬም ፡ አባቴም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
በተዘጋጀልኝ ፡ መልካም ፡ ቦታ
ደስ ፡ ብሎኝ ፡ እኖራለሁ ፡ በእርጋታ

እስቲ ፡ ልመነው ፡ ልተማመነው
የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ለእርሱ ፡ ልጣለው
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)
ዓመት ፡ ሲመጣ ፡ ቀን ፡ ሲቀያየር
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)

የመጀመሪያዬን ፡ መሠረቱ
አንግሶ ፡ አቁሞታል ፡ በሕይወቱ
ለሚመጣው ፡ ዘመን ፡ መጨረሻው
ዋጋዬን ፡ በኢየሱስ ፡ ተምኛለሁ

ሰላም ፡ ተሰማኝ ፡ ሰላም
የጌታዬ ፡ መንፈስ ፡ አገኘኝ/ሲያገኘኝ (፪x)

ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርከክ ፡ ስልማ
የውጤን ፡ ነገር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ
ቅልል ፡ ይለኛል ፡ በርክክ ፡ ስልማ
የውጤን ፡ ፍቅር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ

መቼ ፡ ጨረስኩና ፡ ተገርሜ
ሌላ ፡ አለ ፡ ይለኛል ፡ ይሄ ፡ ልቤ
የሰው ፡ ነገር ፡ ገደብ ፡ አለው ፡ ለካ
ግን ፡ አባቴ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ባለ ፡ ፀጋ

እስቲ ፡ ልመነው ፡ ልተማመነው
የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ለእርሱ ፡ ልጣለው
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)
ዓመት ፡ ሲመጣ ፡ ቀን ፡ ሲቀያየር
ሁሌ ፡ አዲስ ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ አዲስ (፪x)

Awtaru Kebede Ministry

Happy Birthday, my beloved husband! 🎉🎂❤️Today, I thank God for your life, your strength, and the wonderful person you ar...
15/05/2026

Happy Birthday, my beloved husband! 🎉🎂❤️

Today, I thank God for your life, your strength, and the wonderful person you are. My prayer for you is that this new year of your life will be filled with God’s glory, fruitfulness, grace, wisdom, peace, and divine favor in every step you take.
Seeing you kneel under your father today to receive his blessing was one of the most beautiful and meaningful moments. A father’s blessing carries power, wisdom, and protection. May those words continue to guide you, strengthen you, and open every door God has prepared for your future.

As you step into this new age, may you walk fully equipped, heavily protected, and ready to inherit every promise God has for your life. May this truly be your fruitful season — a season of joy, growth, success, and overflowing blessings. 🍇🔥

Happy Birthday to you, my king! I am grateful to walk beside you through every season of life. May God continue to glorify your future and establish you in His purpose.

ደህና ደና ነኝእግዚአብሔር  ይመስገን 3*🙏
04/05/2026

ደህና ደና ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን 3*🙏

Today's Bible Verse and songአሁንስ እህሌን ውሃዬን ባርከሃልበሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሃልማቴዎስ 8¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴ ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ቤት ገብቶ አማቱን በንዳድ ታማ ተ...
04/05/2026

Today's Bible Verse and song
አሁንስ እህሌን ውሃዬን ባርከሃል
በሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሃል
ማቴዎስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ቤት ገብቶ አማቱን በንዳድ ታማ ተኝታ አያት፤
¹⁵ እጅዋንም ዳሰሰ፥ ንዳዱም ለቀቃት፤ ተነሥታም አገለገለቻቸው።
¹⁶-¹⁷ በመሸም ጊዜ አጋንንት ያደረባቸውን ብዙዎችን ወደ እርሱ አመጡ፤ በነቢዩ በኢሳይያስ፦ እርሱ ድካማችንን ተቀበለ ደዌያችንንም ተሸከመ የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ መናፍስትን በቃሉ አወጣ፥ የታመሙትንም ሁሉ ፈወሰ።

50 likes. "Amlekoh Yafere Yelem"

17/04/2026

“እንግዲህ እንዴት እንድትሰሙ ተጠበቁ
— ሉቃስ 8፥18

Address

Mekanisa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lidiya & Gemechu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Lidiya & Gemechu:

Share