ወንጌል ለትውልድ ቤተክርስትያን Gospel for Generation Church GGC

ወንጌል ለትውልድ ቤተክርስትያን Gospel for Generation Church GGC “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት

   ትውልዱን ለማስተማር ያለህን ትጋት ስናይ ስላንተ ጌታን እናመሰግናለንእንወድሃለን አንተ የብዙ ትውልድ አባት ነህ“We are so lucky to have you in our lives, Fath...
20/08/2023



ትውልዱን ለማስተማር ያለህን ትጋት ስናይ ስላንተ ጌታን እናመሰግናለን
እንወድሃለን አንተ የብዙ ትውልድ አባት ነህ
“We are so lucky to have you in our lives, Father. Thank you for your continued guidance, and have a wonderful birthday!”
WE LOVE YOU PASTOR

  #ነገ #አይቀርም
15/08/2023


#ነገ
#አይቀርም

14/08/2023
07/08/2023
 #አይቀርም
31/07/2023

#አይቀርም

 #ትፈታላችሁ  ሐዋርያት 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ በዚያም ዘመን ንጉሡ ሄሮድስ መከራ ያጸናባቸው ዘንድ ከቤተ ክርስቲያኑ በአንዳንዶቹ ላይ እጁን ጫነባቸው።² የዮሐንስንም ወንድም ያዕቆብን በሰይፍ...
26/07/2023

#ትፈታላችሁ

ሐዋርያት 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በዚያም ዘመን ንጉሡ ሄሮድስ መከራ ያጸናባቸው ዘንድ ከቤተ ክርስቲያኑ በአንዳንዶቹ ላይ እጁን ጫነባቸው።
² የዮሐንስንም ወንድም ያዕቆብን በሰይፍ ገደለው።
³ አይሁድንም ደስ እንዳሰኛቸው አይቶ ጨምሮ ጴጥሮስን ደግሞ ያዘው። የቂጣ በዓልም ወራት ነበረ።
⁴ በያዘውም ጊዜ ወደ ወኅኒ አገባው ከፋሲካም በኋላ ወደ ሕዝብ ያወጣው ዘንድ አስቦ እያንዳንዱ አራት ወታደሮች ሆነው እንዲጠብቁት ለአራት ጭፍራ ክፍል አሳልፎ ሰጠው።
⁵ ጴጥሮስም በወኅኒ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አጥብቆ ይደረግ ነበር።
⁶ ሄሮድስም ሊያወጣው ባሰበ ጊዜ፥ በዚያች ሌሊት ጴጥሮስ በሁለት ሰንሰለት ታስሮ ከሁለት ወታደሮች መካከል ተኝቶ ነበር፤ ጠባቂዎችም በደጁ ፊት ሆነው ወኅኒውን ይጠብቁ ነበር።
⁷ እነሆም፥ የጌታ መልአክ ቀረበ በቤትም ውስጥ ብርሃን በራ፤ ጴጥሮስንም ጎድኑን መትቶ አነቃውና፦ ፈጥነህ ተነሣ አለው። ሰንሰለቶቹም ከእጁ ወደቁ።
⁸ መልአኩም፦ ታጠቅና ጫማህን አግባ አለው፥ እንዲሁም አደረገ።
⁹ ልብስህንም ልበስና ተከተለኝ አለው። ወጥቶም ተከተለው፤ ራእይንም የሚያይ ይመስለው ነበር እንጂ በመልአኩ የሚደረገው ነገር እውነት እንደ ሆነ አላወቀም።
¹⁰ የመጀመሪያውንና የሁለተኛውንም ዘብ አልፈው ወደ ከተማ ወደሚያወጣው ወደ ብረቱ መዝጊያ ደረሱ፤ እርሱም አውቆ ተከፈተላቸው፤ ወጥተውም አንዲት ስላች አለፉ ወዲያውም መልአኩ ከእርሱ ተለየ።

 Don't miss
17/07/2023


Don't miss

09/07/2023

 't_Miss
03/07/2023

't_Miss

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወንጌል ለትውልድ ቤተክርስትያን Gospel for Generation Church GGC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ወንጌል ለትውልድ ቤተክርስትያን Gospel for Generation Church GGC:

Share