Pastor Melaku Assefa Ministries

Pastor Melaku Assefa Ministries Revival

ከ May 3 እስከ May 5 ላለፉት ሶስት ቀናት በ Tulsa Oklahoma የነበረን የትንሳኤውን ኃይል የመካፈል ኮንፍረንስ በብዙ ኃይል ፣በብዙ ክብር በብዙዎች መጽናናትና በብዙዎች መነካት ...
06/05/2024

ከ May 3 እስከ May 5 ላለፉት ሶስት ቀናት በ Tulsa Oklahoma የነበረን የትንሳኤውን ኃይል የመካፈል ኮንፍረንስ በብዙ ኃይል ፣በብዙ ክብር በብዙዎች መጽናናትና በብዙዎች መነካት ተጠናቋል ። የረዳን ጌታ ይባረክ።

ዛሬ ከወዳጄ ከፓስተር ሙሴ ጋር በናሽቪል በፀጋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በቤተሰብና ጋብቻ ሴሚናር ለመስጠት መጥቶ ድንቅ ምሽት አሳልፈናል።
17/03/2024

ዛሬ ከወዳጄ ከፓስተር ሙሴ ጋር በናሽቪል በፀጋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በቤተሰብና ጋብቻ ሴሚናር ለመስጠት መጥቶ ድንቅ ምሽት አሳልፈናል።

ሁለተኛው የትንሣኤውን ኃይል የምንካፈልበት ማለዳበአዲስ ኪዳን የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ናሽቪል---እሁድ March 10,2024 from 11am--1:30 pmይምጣና ፀጋን ይካፈሉ።
08/03/2024

ሁለተኛው የትንሣኤውን ኃይል የምንካፈልበት ማለዳ
በአዲስ ኪዳን የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ናሽቪል
---እሁድ March 10,2024 from 11am--1:30 pm
ይምጣና ፀጋን ይካፈሉ።

ስልክ ምክንያት ምህረት እንደተሰጠን መጠን ይህ አገልግሎት ስላለን አንታክትም። 2ኛ ቆሮንቶስ 4÷1-2ወዳጆቼ አገልግሎታችን ምን ያክላል? ከማንስ ጋር ነው የምናወዳድረው? አገልግሎታችን የተቀ...
16/02/2024

ስልክ ምክንያት ምህረት እንደተሰጠን መጠን ይህ አገልግሎት ስላለን አንታክትም። 2ኛ ቆሮንቶስ 4÷1-2
ወዳጆቼ አገልግሎታችን ምን ያክላል? ከማንስ ጋር ነው የምናወዳድረው? አገልግሎታችን የተቀበልነውን ምህረት ያክላል።
-ምህረት የገባው አገልግሎት ገብቶታል፣
-ምህረት የገባው መምራት ገብቶታል፣
-ምህረት የገባው መዘመር ገብቶታል፣
-ምህረት የገባው ለክርስቶስ መኖር ገብቶታል።
ስለዚህ አገልግሎታችሁን ከማንም ጋር አታወዳድሩ ከተደረገላችሁና ከተቀበላችሁት ምህረት ጋር እንጂ ። እወዳችኃለሁ ተባረኩ።

ይድኔ የዳንክበትን ኢየሱስን የተነካህበትን ኢየሱስን ሰበከው ዘመርከው። ጌታ ይባርክህ ኢየሱስ ብቻ በዝማሬዎችህ ተዘምሮ ፣ተገልጦ እና ተተርኮ በመስማቴ ተደንቄአለሁ ተባርኬአለሁ።
14/10/2023

ይድኔ የዳንክበትን ኢየሱስን የተነካህበትን ኢየሱስን ሰበከው ዘመርከው። ጌታ ይባርክህ ኢየሱስ ብቻ በዝማሬዎችህ ተዘምሮ ፣ተገልጦ እና ተተርኮ በመስማቴ ተደንቄአለሁ ተባርኬአለሁ።

በናሽቪል ካገኘናቸው ውድ ቤተሰቦቻችን ከኤደን ፣ድልነሳው እና ክዴንቨር ለአገልግሎት ከመጣው ከፓስተር ዮሃንስ(ጆን) ጋር ከቤተክርስቲያን መልስ።
07/08/2023

በናሽቪል ካገኘናቸው ውድ ቤተሰቦቻችን ከኤደን ፣ድልነሳው እና ክዴንቨር ለአገልግሎት ከመጣው ከፓስተር ዮሃንስ(ጆን) ጋር ከቤተክርስቲያን መልስ።

ሰላም ሰላም ወዳጆቼ:-በዴንቨር ኮሎራዶ Prayer House የተዘጋጀነገ ጠዋት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ፣ በAmerica Denver ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ  የ...
21/07/2023

ሰላም ሰላም ወዳጆቼ:-
በዴንቨር ኮሎራዶ Prayer House የተዘጋጀ
ነገ ጠዋት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ፣ በAmerica Denver ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ የ Zoom አገልግሎት ይኖረኛል።

28/06/2023

The Pain you feel Today, is The Strength you feel Tomorrow.

28/06/2023

The Voice of our Father God makes us victorious in our life struggles.

ትላንትና ሆለታ በነበረኝ አገልግሎት ከወዳጆቼ ከፓስተር ዮናስና ከፓስተር ተስፋዬ (ሻምበል) እና ከልጆቹ ጋር መልካም ጊዜ አሳልፈናል።
26/06/2023

ትላንትና ሆለታ በነበረኝ አገልግሎት ከወዳጆቼ ከፓስተር ዮናስና ከፓስተር ተስፋዬ (ሻምበል) እና ከልጆቹ ጋር መልካም ጊዜ አሳልፈናል።

It was a great time.Thank you Apostle JappyThank you Pastor Melaku.
19/06/2023

It was a great time.
Thank you Apostle Jappy
Thank you Pastor Melaku.

Address

Arround Gotera
Addis Ababa
2006

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Melaku Assefa Ministries posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Pastor Melaku Assefa Ministries:

Share