Evangelist Weliyi Tulu Ministry

Evangelist Weliyi Tulu Ministry Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Evangelist Weliyi Tulu Ministry, Evangelical church, addis abeba, Addis Ababa.

28/09/2025

ራዕ 12:10 ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል፡— አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።

28/09/2025

Irreechi Waaqa Tolfamaadha jedhu Adde Leensaa Guddinaa

14/03/2025
4-5 እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።ከየካቲት 29-30 በአዳማ...
14/03/2025

4-5 እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።

ከየካቲት 29-30 በአዳማ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር እጅ ያየንበት ብዙዎች ከአጋንንት እስራቶ ነጻ የወጡበት ።በርካቶች ለኢየሱስ የተንበረከኩበት ጊዜ ነበር ። ወዶና ፈቅዶ በእኛ የሰራ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ ።

እንግዲህ ምን እንላለን ከማመስገን ዉጪ 🙏 በ ARARA ቤተክርስቲያን በሻሸመኔ በተዘጋጀው ኮንግረስ ላይ የእግዚአብሔር ክንድ 💪💪💪 ተገልጦ ለማመን እንኳን የሚከብድ ተአምራቶችን ስትሰራ እኔ ...
24/02/2025

እንግዲህ ምን እንላለን ከማመስገን ዉጪ 🙏
በ ARARA ቤተክርስቲያን በሻሸመኔ በተዘጋጀው ኮንግረስ ላይ የእግዚአብሔር ክንድ 💪💪💪 ተገልጦ ለማመን እንኳን የሚከብድ ተአምራቶችን ስትሰራ እኔ አይቻለሁ ።አይቼም ዝም ለማለት አልቻልኩም ኡኡኡኡኡኡኡኡ ብዬ ጮኩ ከደስታ የተነሳ ሳልወድ እምባ ቀደመኝ። በብዙ ሺዎች ነብሳት ስድኑ ከማየት በላይ ምንም ተአምር የለም የለም የለም ።ይህ ደግሞ በደንብ ከታሰበው በላይ ሆኖ አየሁ አለቀስኩ 😭😭😭😭

ወንጌል በሐይልና በስልጣን ተሰበከ ‼️‼️‼️‼️‼️

ማስረጃ ለምትፈልጉ ይሆ

ጀማልና ከድር ፣ ቀመር እና ዘኪርን ፣ ኡመርና ሙክታርን ጌታ ኢየሱስ ስማርካቸዉ።

13/02/2025

ኤር 20:10 የብዙ ሰዎችን ስድብ ሰምቻለሁ፥ ማስፈራራትም ከብቦኛል። መውደቄን የሚጠብቁ የሰላሜ ሰዎች ሁሉ፡— ምናልባት ይታለል እንደ ሆነ፥ እናሸንፈውም እንደ ሆነ፥ እርሱንም እንበቀል እንደ ሆነ፥ ክሰሱት እኛም እንከስሰዋለን ይላሉ።
11 እግዚአብሔር ግን እንደ ኃያልና እንደ ጨካኝ ከእኔ ጋር ነው፤ ስለዚህ አሳዳጆቼ ይሰናከላሉ አያሸንፉም፤ አይከናወንላቸውምና በጽኑ እፍረት ያፍራሉ፥ ለዘላለምም በማይረሳ ጕስቍልና ይጐሰቍላሉ።

05/02/2025

እኔ ሁሉን በሚችል
ሰማይና ምድርን በፈጠረ
በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ
ደግሞም በአንድ ልጁ
መንፈስ ቅዱስ በተጸነሰ
ከድንግል ማርያም በተወለደ
በጴንጤናዊ በጵላጦስ ዘመን
መከራን በተቀበለ በተሰቀለ
በሞተ በተቀበረ ወደ ሲኦልም በወረደ
በሶስተኛው ቀን ከሙታን በተነሳ
ወደ ሰማይም በወጣ
ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር
አብ ቀኝ በተቀመጠ
በሕያዋንና በሙታን ልፈርድ
ከዚያም በምመለስ
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ
ደግሞ
በመንፈስ ቅዱስ በአንዲት ቅድስት የሐዋርያዊት
ቤተክርስቲያን በቅዱሳን አንድነት በኃጢአት ሥርየት በስጋ ትንሣኤ
በዘለዓለም ሕይወት አምናለሁ አሜን ።

Ani waan Hundumaa kan danda'u
gubbaaf lafa tana kan Uume
Waaqayyo Abbaatti ni amana.
Ammas Hafuura qulqullu'uun
kan Gaagurame
durba Maariyaam garaatti kan dhalate
Bara pheenxenaawii Philaaxoos
Kan rakkate kan fannifame
Kan du'e kan awwaalame
Gara warra du'ee kan bu'e
Guyyaa sadaffaa kan achii ka'e
Gara gubbaa kan ol baye
Waaqayyo Abbaa mirga kan taa'e
Warra jiraniif warra du'anitti faradu'uuf
achii kan deebi'u gooftaa keenna
Yesuus kiristoositti ni amana.
Ammas hafuura Qulqullutti
Waldaa tokkittii qulqullittii Ergamootaa
Tokkummaa qulqullootaa
Dhiifamuu Cubbuu
Du'aa ka'uu foonii
Jireenna bara baraatti ni amana.Ameen.

01/01/2025

ዛሬ በኮሪያ ሆስፒታል Chapel ‼️ keep us in your prayer .

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Evangelist Weliyi Tulu Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share