Christian Voice - የክርስቲያን ድምጽ

Christian Voice - የክርስቲያን ድምጽ ቤተክርስቲያንን መሠረት ያደረጉ ክርስቲያናዊ አስተምህሮዎችን እና መረጃዎችን በቪዲዮ፣ በፎቶ እና በጽሑፍ እናቀርባለን።

23/12/2025
23/12/2025
ማሳሰቢያ ‼የጎንደር ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስትያን የጎንደር  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮችን ይቅርታ ጠየቀች የሚለዉ በሶሻል ሚድያ እየተዘዋወረዉ ያለዉ ደብዳቤ ...
11/12/2025

ማሳሰቢያ ‼

የጎንደር ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስትያን የጎንደር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮችን ይቅርታ ጠየቀች የሚለዉ በሶሻል ሚድያ እየተዘዋወረዉ ያለዉ ደብዳቤ ፍፁም የሀሰት መረጃ እንደሆነ እንድታዉቁት ይሁን

-የደብዳቤው ቁጥር የለውም
-በማን ወጪ እንደተደረገ (ኃላፊነታቸው ያልጠቀሰ) እነደተፃፈ ያልታወቀ "fake " ነው

ወንጌል አይቆምም ይቀጥላል...እንወርሳለን

#ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ አድርጉ !!

08/12/2025
 ‼️ ‼️  ‼️ ‼️ ያዕቆብ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል። እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እ...
08/12/2025

‼️
‼️
‼️
‼️

ያዕቆብ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል።
እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤
ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል።

‼️

‼️
‼️
(Possession/Affliction)_Testifies_That_It_Has_Come_Out_Of_Her‼️
‼️

James 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
But He gives more grace.Therefore He says:
"God resists the proud,
But gives grace to the humble."
Therefore submit to God.Resist the devil and he will flee from you.
Draw near to God and He will draw near to you.

‼️

#ጎንደር
‼️

 ❤❤❤በሜክሲኮ ጎዳናዎች የኢየሱሰ ክርስቶስ ትንሳኤ ተሰበከ
14/04/2025

❤❤❤
በሜክሲኮ ጎዳናዎች የኢየሱሰ ክርስቶስ ትንሳኤ ተሰበከ

12/04/2025
12/04/2025

እኛ እንጅ ወንጌል አይታሰርም በእነ እንዳልክ ጉዳይ እውነታው ወጣ​ ​ ​ ​ ​ ​ ​ ​ ...

ቁጣችንን ተሸከመ እግዚአብሔር ለሰዎች ካለው ታላቅ ፍቅር የተነሳ የኃጢአታችንን ክብደት፣ ከርሱ የሚለየንን በደለኛነት ለማስወገድ ፣ ተገብቶን የነበረውን ቅጣት በአንድ ልጁ ላይ አደረገው። ኢየ...
11/04/2025

ቁጣችንን ተሸከመ
እግዚአብሔር ለሰዎች ካለው ታላቅ ፍቅር የተነሳ የኃጢአታችንን ክብደት፣ ከርሱ የሚለየንን በደለኛነት ለማስወገድ ፣ ተገብቶን የነበረውን ቅጣት በአንድ ልጁ ላይ አደረገው። ኢየሱስ ደሙ የፈሰሰው ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን የተበላሸ ግንኙነት ለመመለስ ነው። የበደላችንን ሙሉ ሸክም ተሸከመ፣ ኃጢአታችንን ከኛ ወሰደ። ከጨለማ ወጥተን ወደ ብርሃን እንድንገባ፣ ተስፋ መቁረጥን በተስፋ ለመተካት ጌታችን ስለኛ ሲል ተዋረደ ፣ ታመመ።

የክርስቶስ መስዋዕትነት የመጨረሻው የፍቅር መግለጫ ነው። ከመረዳታችን በላይ የሆነ፣ ህይወታችንን የሚቀይር ወሰን የሌለው እና ለሚያምኑ ሁሉ የተከፈተ የተስፋ በር ነው። ዛሬም ይህ መሲሕ ፣ የከበደ የዘመናት ሸክማችሁን ሙሉ በሙሉ በማንሳት ፍርሃቶቻችሁን፣ ጸጸቶቻችሁን እና ኃጢአታችሁን ከእግሩ ሰ‍ር እንድታስቀምጡ እና እውነተኛ የሆነውን ነፃነት እንድትቀበሉ ይጠብቃችኋል።
ጸጋው ህይወታችሁን እንዲለውጥ ፍቀዱለት።
ምሕረትን ለሚሻ እና አዲስ ሕይወት ለሚፈልግ ሁሉ የተዘጋጀውን ይህን ድንቅ ስጦታ ኢየሱስን አሁኑኑ ይቀበሉ። የመዳን ቀን አሁን ነው።

በደሙም በሆነው እምነት፣ እግዚአብሔር የማስተሰረያ መሥዋዕት አድርጎ አቅርቦታል፤ ይህንም ያደረገው ቀድሞ የተፈጸመውን ኀጢአት ሳይቀጣ በትዕግሥት በማለፍ ጽድቁን ለማሳየት ነው፤ ሮሜ 3:25






Follow Meskerem Getu on:
Facebook | Instagram | TikTok | Threads

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest

Address

Mexico
Addis Ababa

Telephone

+251916709642

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christian Voice - የክርስቲያን ድምጽ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share