አቦ ሳሪስ/ Abo Saris

አቦ ሳሪስ/ Abo Saris ሳሪስ አቦ ሰፈራችን ሳሪስ አቦ

11/07/2024
እንኳን   ዓመታዊ  በዓል በሰላም አደረሰን!!
16/10/2023

እንኳን ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን!!

27/09/2023

የመስቀል ደመራ በዓል
የ2016 ዓ.ም

27/09/2023
ምዝገባ ተጀምሯል
25/07/2023

ምዝገባ ተጀምሯል

12/07/2023

ውሉደ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ

ሐምሌ ፭ የብፁዓን ወቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ እና ጳውሎስ የሰማዕትነት በዓል ነው።

ቅዱሳን ጴጥሮስና ጳውሎስ የክርስቶስን ወንጌል በዓለም ዙርያ የሰበኩ የቤተክርስቲያን አዕማድ ናቸው።

ሐምሌ አምስት ቀን በዚች ዕለት በሮም አደባባይ ቅዱስ ጴጥሮስ ቁልቁል ተሰቅሎ ፣ ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ በሰይፍ ተከልሎ የሰማዕትነትን ጽዋ ተቀብለዋል።

የቅዱሳን አባቶቻችን ሐዋርያት "እጅግ የከበረች በረከታቸው በዝታ ትደርብን"

" ጴጥሮስና ሐዋርያትም መልሰው አሉ። ከሰው ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል።" የሐ.ሥራ 5:29 እንኳን አደረሳችሁ!!!

እንኳን አደርሳችሁ🙏🙏🙏
12/07/2023

እንኳን አደርሳችሁ🙏🙏🙏

Address

Abosaris
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቦ ሳሪስ/ Abo Saris posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to አቦ ሳሪስ/ Abo Saris:

Share