EEUM H,W,C,P Ministry Department

EEUM H,W,C,P Ministry Department Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EEUM H,W,C,P Ministry Department, Church, Addis Ababa.

የቅኖች ማህበር
21/03/2024

የቅኖች ማህበር

Check out Tarikwa Ayichew’s video.

26/05/2022
በምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን የጤና ዲፓርትመንት የደቡብ ኢትዮጵያ ፊልድ የጤና ዲፓርትመንት እና በመናኻርያ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን የጤና ዲፓርትመንት አስተባባሪነት ከጥር 23-28...
14/02/2022

በምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን የጤና ዲፓርትመንት የደቡብ ኢትዮጵያ ፊልድ የጤና ዲፓርትመንት እና በመናኻርያ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን የጤና ዲፓርትመንት አስተባባሪነት ከጥር 23-28/2014 ተካሂዶ በነበረው "እጅህን ዘርጋ አለው" በተሰኘው ርዕስ የነበረው የጤና ስልጠና እጅግ የሚያነቃቃ ነበር። በስልጠናውም መጨረሻ በ አረጋሽ ሎጅ የሁለቱ ቤተ ክርስቲያናት ማለትም በሀዋሳ መነኻርያ እና የአዲስ ከተማ ቤተ ክርስቲያን የጤና ኮሚቴ ወደፊት ልንሰራባቸው ስለሚገቡ ስራዎች እና የልምድ ልውውጥ እድርገን፤ በተፈጥሮ ውስጥም ታድሰን ስልጠናውን ልንጨርስ ችለናል።
የስልጠናው ርዕስ፡-
1. ጤና እድል ወይስ ምርጫ
2. True and False methods of Healing
3. None of these Diseases
4. The Role of Health in the plan of redemption
5. Gosple Medical Missionary work
6. Preserving vital force እናም ሌሎችም ነበሩ።

ይህ ስልጠና እውን እንዲሆን ለተባበሩ የደቡብ ኢትዮጵያ ፊልድ የጤና ዲፓርትመንት፣ የመነኻርያ አድቤንቲስት ቤተ ክርስቲያን የቦርድ አባላት እና የመነኻርያ የጤና ኮሚቴ በምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን የጤና ዲፓርትመንት ስም እጅግ አመሰግናለሁ።

♥♥♥እንደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የጤና ሴቶች ህጻናት እና ጸሎት አገልግሎት ክፍል በSouth Green Filed በከንባታ ጠንባሮ ኡምቡኩና ቤተ ክርስቲያን  ከጥር 19-22 2014 ...
03/02/2022

♥♥♥እንደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የጤና ሴቶች ህጻናት እና ጸሎት አገልግሎት ክፍል በSouth Green Filed በከንባታ ጠንባሮ ኡምቡኩና ቤተ ክርስቲያን ከጥር 19-22 2014 በነበረኝ የሴቶች ኮንፍራንስ አገልሎት እና ጊዜ የዲፓርትመንት ስልጠና ጊዜ እጅግ ተባርኬያለሁ። እንዲሁም ለአመታት ተዘግቶ የነበረውን ክሊኒክ በጠንካራ ምእመናን እና በፊልዱ አስተባባሪነት እንደገና ተከፍቶ በስራ ላይ መሆኑን በማየቴ እጅግ ደስታ ተሰምቶኛል። በተጨማሪም የተኝቶ አገልግሎት በክሊኒኩ ለመስጠት የተገነባው ክፍሎቹን ለመጎብኘት ችያለሁ የህክምና ቁሳቁስ ለማሟላት የተለያዩ ክፍሎችን ድጋፍ የሚሻ እንደሆነ ተረድቻለሁ። የበSouth Green Filed መሪዎች እና ምእመናን ስለነበረን መልካም የበረከት ጊዜ በዩኒየኑ በሴቶች ህጻናት ጤና እና የጸሎት አገልግሎት ክፍል አመሰግናለሁ ስላሳያችሁት የስራ ትብብር እና እንክብካቤ♥♥♥

25/12/2021
12/10/2021

የክርስቶስ ሰላም ይብዛላቹ

ECDWM በመጪው እንደፈረንጆቹ በኦክቶበር 29-30 ማለትም በሀበሻ በጥቅምት 19 እና 20 አርብ እና ቅዳሜ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቷል፡፡ ይህ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ጉባኤያችን ነው! ስለዚህ ዝግጅቱን እንዲያስተዋውቁ እንጠይቃለን።

እባክዎን መረጃውን እንዲያስተላልፉ በየቤተ ክርስቲያናት የሴቶች መሪ ባልደረቦች ያላቱን እንድትጋብዙ እጠይቃለሁ። አመሰግናለሁ.እህቶቻችን ጉባኤውን በመስመር ላይ ማየት የሚችሉባቸው አገናኞች እዚህ አሉ -
https://women.adventist.org/wm-virtual-world-conference
YouTube link - https://www.youtube.com/c/GeneralConferenceWomensMinistries
Facebook link - https://www.facebook.com/generalconferencewomensministries
YouTube - https://www.youtube.com/c/AdventistOrgChurch
Facebook link - https://www.facebook.com/TheAdventistChurch
The ladies can also search for “General Conference Women’s Ministries” or “Seventh-day Adventist Church” both on YouTube and Facebook.

Below is a link for the promotional video
I WILL GO WOMENS MINISTRIES VIRTUAL WORLD CONFERENCE OCTOBER 29-30-2021.mp4

The official Facebook presence of the Seventh-day Adventist Church world headquarters.

በምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የህፃናት አገልግሎት ክፍል ከሆፕ ቻናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር "የፍቅር ደን" በተሰኘ ርዕስ የክረምት ሕፃናት ትምህርት ከነሀሴ 24 እስከ 28 ድረስ ለሚተ...
24/08/2021

በምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የህፃናት አገልግሎት ክፍል ከሆፕ ቻናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር "የፍቅር ደን" በተሰኘ ርዕስ የክረምት ሕፃናት ትምህርት ከነሀሴ 24 እስከ 28 ድረስ ለሚተላለፈው ዝግጅት ላይ የተወሰድ ፎቶግራፍ።

በምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የጤና፣ ሴቶች፣ ህፃናት እና ጸሎት አገልግሎት ክፍል አዘጋጅነት በኩየራ አድቬንቲስ ኮሌጅ ለ1 ሳምንት የነበረን የፊልድ የጤና ፣ ሴቶች፣ ህጻናት እና ጸሎት ክ...
24/08/2021

በምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የጤና፣ ሴቶች፣ ህፃናት እና ጸሎት አገልግሎት ክፍል አዘጋጅነት በኩየራ አድቬንቲስ ኮሌጅ ለ1 ሳምንት የነበረን የፊልድ የጤና ፣ ሴቶች፣ ህጻናት እና ጸሎት ክፍል ኃላፊዎች የጤና ወንጌል ተልእኮ /ሜዲካል ሚሽነሪ ኢቫንጀሊዝም/ እና አመራር ስልጠና የነበርን ቆይታ ለኮሌጁ ማህበረሰብ እና ለአካባቢው ማህበረሰብ የጤና ምርመራ በነጻ በመስጠት ተጠናቋል። ለዚህ ስልጠና እና ነጻ የጤና እገልግሎት እንዲካሔድ በገንዘብ ድጋፍ ላደረጉልን ለ ፓ/ር ማይክ ቱሩንኬ እንዲሁም በሀሳብ በጉልበት በእውቀት ድጋፋችሁ ላልተለየን ሁሉ በምስራቅ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የጤና፣ ሴቶች፣ ህፃናት እና ጸሎት አገልግሎት ክፍል ስም ላመሰግን እወዳለህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ!!!

21/12/2020

Address

Addis Ababa

Telephone

0923248474

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EEUM H,W,C,P Ministry Department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category