ᴀʙʀᴀʜᴀᴍ ᴛᴀʀɪᴋᴜ

ᴀʙʀᴀʜᴀᴍ ᴛᴀʀɪᴋᴜ Life

በስራው ትክክል በስራው የማይሳሳተው
18/05/2026

በስራው ትክክል
በስራው የማይሳሳተው

ያዕቆብ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²-³ ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት⁴ ትዕግሥትም ምንም የሚጎድላች...
08/05/2026

ያዕቆብ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²-³ ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት
⁴ ትዕግሥትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈጽም።

ሰው የዘራውን ያጭዳል ስለ መልካሙ ዜር እግዚአብሔር ይመስገን
15/04/2026

ሰው የዘራውን ያጭዳል
ስለ መልካሙ ዜር እግዚአብሔር ይመስገን

14/04/2026

Voice of God's mercy

11/04/2026

“ከሰማይ ልኮ አዳነኝ፥ ለረገጡኝም ውርደትን ሰጣቸው፤ እግዚአብሔር ቸርነቱንና እውነቱን ላከ።”
— መዝሙር 57፥3

24/01/2026

“በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን።”
ዕብራውያን 6፥11-12

24/01/2026

“እነሆ፥ ቢገድለኝ ስንኳ እርሱን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤ ነገር ግን መንገዴን በፊቱ አጸናለሁ።”
— ኢዮብ 13፥15

Address

Addis Ababa

Telephone

+251910375076

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ᴀʙʀᴀʜᴀᴍ ᴛᴀʀɪᴋᴜ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share