Yadah Worship Ministry

Yadah Worship Ministry Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yadah Worship Ministry, Evangelical church, Addis Ababa.

“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”  — መዝሙር 65፥11
06/09/2022

“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
— መዝሙር 65፥11

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”  — ሉቃስ 2፥11   ቤተ-ክርስቲያን
01/01/2022

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11



ቤተ-ክርስቲያን

".. ጊዜንና ወቅትን ይለውጣል፤ ነገሥታትን በዙፋን ያስቀምጣል፣ ደግሞም ያወርዳቸዋል፤ ጥበብን  ለጠቢባን፣ ዕውቀትንም ለሚያስተውሉ ይሰጣል።..."   ት.ዳንኤል 2:21 (አዲሱ መ.ት)
07/09/2021

".. ጊዜንና ወቅትን ይለውጣል፤ ነገሥታትን በዙፋን ያስቀምጣል፣ ደግሞም ያወርዳቸዋል፤ ጥበብን ለጠቢባን፣ ዕውቀትንም ለሚያስተውሉ ይሰጣል።..." ት.ዳንኤል 2:21 (አዲሱ መ.ት)

18/01/2021
16/01/2021

"የእምነት መሰረት እውነት ነው።ጠጣርና ህያው ከዓለት የጠነከረ ከዕንቁ የከበረ ሁሉን ደራሽ።ከቁስ እስከ መንፈስ ያለወሰን ሁሉን ገዢ፥ከጥንት እስከወደፊት የታሪክን ሰንሰለት የሚሸርብ፥የዘመንን ሁኔታ እያሰረና እየፈታ የኖረና የሚኖር እውነት።..."
#እናምናለን

#ሐሙስ ጥር 13/5/2013 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ
#በጉለሌ ጳውሎስ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ-ክርስቲያን

የእምነት መሰረት እውነት ነው።ጠጣርና ህያው ከዓለት የጠነከረ ከዕንቁ የከበረ ሁሉን ደራሽ።ከቁስ እስከ መንፈስ ያለወሰን ሁሉን ገዢ፥ከጥንት እስከወደፊት የታሪክን ሰንሰለት የሚሸርብ፥የዘመንን ...
07/01/2021

የእምነት መሰረት እውነት ነው።ጠጣርና ህያው ከዓለት የጠነከረ ከዕንቁ የከበረ ሁሉን ደራሽ።ከቁስ እስከ መንፈስ ያለወሰን ሁሉን ገዢ፥ከጥንት እስከወደፊት የታሪክን ሰንሰለት የሚሸርብ፥የዘመንን ሁኔታ እያሰረና እየፈታ የኖረና የሚኖር እውነት።ይህ እውነት የሚፈስስበትና ወደ ሁሉ የሚደርስበት የጉዞ ሀዲድ ደግሞ ከዘመን ዘመን፣ከሀገር ሀገርና ከባሕል ባሕል ዘልቆ የሚነጉደው በሚሸከመው መልእክተኛ የጥበብ መዘውር ነውና እርሱ ክቡር ባለ አደራ ነው።ዘማሪ መልእክተኛ ነው።

🔴"...ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።.."                           የሉቃስ ወንጌል 2:11
06/01/2021

🔴"...ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።.."
የሉቃስ ወንጌል 2:11

 #ዛሬ እሁድ  #ታህሳስ 4በጉለሌ ጳውሎስ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ከኢቫንጀሊካልና ከማርሴል ቲቪ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የቴሌቭዥን ኮንሰርት። “የትእዛዝ ፍጻሜ ግን ከንጹሕ ልብ...
13/12/2020

#ዛሬ እሁድ #ታህሳስ 4

በጉለሌ ጳውሎስ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ከኢቫንጀሊካልና ከማርሴል ቲቪ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የቴሌቭዥን ኮንሰርት።

“የትእዛዝ ፍጻሜ ግን ከንጹሕ ልብና ከበጎ ሕሊና ግብዝነትም ከሌለበት እምነት የሚወጣ ፍቅር ነው፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥5

27/08/2020
መጋቢ/ር ሞአ ኢሳያስ ( የጉለሌ ጳውሎስ ሙሉ-ወንጌል አጥቢያ መጋቢ )  ክፍል 2
17/06/2020

መጋቢ/ር ሞአ ኢሳያስ ( የጉለሌ ጳውሎስ ሙሉ-ወንጌል አጥቢያ መጋቢ ) ክፍል 2

Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ መልዕክቶችን ይከታተሉ፡፡ Youtube:-Gulele-Paulos Full Gospel Church Facebook :- GuleleMuluwengel Church

(ከሞት ወጥ መድ እግዚአብሔርን መፍራት)  ወ/ዊ በለጠ አስፋው  ሰኔ 7/2012   የጉለሌ ጳውሎስ ሙሉ-ወንጌል አጥቢያ የሚዲያ ስርጭት
14/06/2020

(ከሞት ወጥ መድ እግዚአብሔርን መፍራት) ወ/ዊ በለጠ አስፋው ሰኔ 7/2012 የጉለሌ ጳውሎስ ሙሉ-ወንጌል አጥቢያ የሚዲያ ስርጭት

የጉለሌ ጳውሎስ ሙሉ-ወንጌል አጥቢያ የሚዲያ ስርጭት Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ እንዲሁም face book ገጻችንንLlike በኮቪድ 19 ኮሮናቫይረስ ምክንያት ቤተ/ክ ተዘግታባለችበት በዚህወቅት ዘ...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yadah Worship Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share