Al Eklas الإخلأص

Al Eklas الإخلأص Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Al Eklas الإخلأص, Religious organisation, Addis Ababa.

ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን ያለው ስንቱን ይዞ።       ሼይኽ መሀመድ ወሌ(رحمه الله)◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
05/02/2020

ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን ያለው ስንቱን ይዞ።
ሼይኽ መሀመድ ወሌ(رحمه الله)
◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈

17/01/2020
اللهُ أكبر _አላሁ አክበር◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
17/01/2020

اللهُ أكبر _አላሁ አክበር
◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈

🔹ሀሰኑል በስሪ እንዲህ አሉ፦አንድ ሺህ ረከዓ የሱና ሶላት ከምሰግድ ፡ የአንድ ሙስሊም ወንድሜን ጉዳይ ብፈፅምለት ያስደስተኛል።قضاء الحوائج لابن أبي الدنيا 48◈•┈┈·•┈┈·...
17/01/2020

🔹ሀሰኑል በስሪ እንዲህ አሉ፦
አንድ ሺህ ረከዓ የሱና ሶላት ከምሰግድ ፡ የአንድ ሙስሊም ወንድሜን ጉዳይ ብፈፅምለት ያስደስተኛል።
قضاء الحوائج لابن أبي الدنيا 48
◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈

 #الإخلاص الخيرية 🌸ለሰዎች መልካምን በመስራት ለሰዎች ደስታን እንፍጠር።🌸________________________ኢብኑ ዐባስ እንዲህ አሉ፦ለሌሎች መልካም የሚሰራ ሰው አይወድቅም ፡ ...
05/01/2020

#الإخلاص الخيرية
🌸ለሰዎች መልካምን በመስራት ለሰዎች ደስታን እንፍጠር።🌸
________________________
ኢብኑ ዐባስ እንዲህ አሉ፦
ለሌሎች መልካም የሚሰራ ሰው አይወድቅም ፡ ከወደቀም መደገፍያ ያገኛል።
#ምንጭ፦ ዑዩኑል አኽባር (339/1)
_______
T/ t.me/Aleklas |Fb/ fb.me/AlEklaas
E-Mail:- [email protected]

 #الإخلاص الخيرية 🌸ለሰዎች መልካምን በመስራት ለሰዎች ደስታን እንፍጠር።🌸ኢብኑ ዐባስ እንዲህ አሉ፦ለሌሎች መልካም የሚሰራ ሰው አይወድቅም ፡ ከወደቀም መደገፍያ ያገኛል። #ምንጭ፦ ...
31/12/2019

#الإخلاص الخيرية
🌸ለሰዎች መልካምን በመስራት ለሰዎች ደስታን እንፍጠር።🌸
ኢብኑ ዐባስ እንዲህ አሉ፦
ለሌሎች መልካም የሚሰራ ሰው አይወድቅም ፡ ከወደቀም መደገፍያ ያገኛል።
#ምንጭ፦ ዑዩኑል አኽባር (339/1)
________________________________
T/ t.me/Aleklas |Fb/ fb.me/AlEklaas
E-Mail:- [email protected]

 #الإخلاص الخيرية ___________________________________T/ t.me/Aleklas |Fb/ fb.me/AlEklaasE-Mail:- aleklasadiss@gmail.com
31/12/2019

#الإخلاص الخيرية
___________________________________
T/ t.me/Aleklas |Fb/ fb.me/AlEklaas
E-Mail:- [email protected]

  Eklas 🌸ለሰዎች መልካምን በመስራት ለሰዎች ደስታን እንፍጠር።🌸____________________________ኢብኑ ዐባስ እንዲህ አሉ፦ለሌሎች መልካም የሚሰራ ሰው አይወድቅም ፡ ከወደቀም ...
20/12/2019

Eklas
🌸ለሰዎች መልካምን በመስራት ለሰዎች ደስታን እንፍጠር።🌸
____________________________
ኢብኑ ዐባስ እንዲህ አሉ፦
ለሌሎች መልካም የሚሰራ ሰው አይወድቅም ፡ ከወደቀም መደገፍያ ያገኛል።
#ምንጭ፦ ዑዩኑል አኽባር (339/1)
___________
T/ t.me/Aleklas |Fb/ fb.me/AlEklaas
E-Mail:- [email protected]

  Eklas በአል ኢኽላስ በጎ ስራ ውስጥ የሚሰሩ ስራውች በሚመለከት ወደፊት የምንገልፅ ይሆናል።የዛሬ ተቀባዮች የነገ ሰጪዎች ናቸው።_______________T/ t.me/Aleklas |F/ f...
14/12/2019

Eklas
በአል ኢኽላስ በጎ ስራ ውስጥ የሚሰሩ ስራውች በሚመለከት ወደፊት የምንገልፅ ይሆናል።

የዛሬ ተቀባዮች የነገ ሰጪዎች ናቸው።
_______________
T/ t.me/Aleklas |F/ fb.me/AlEklaas
E-Mail:- [email protected]

ለሌሎች ምን አበርክተሃል? """"""""""""""""""""""""""""""""""""""ኢስላም ከመሰረቱ ያለው አስተምህሮት ራስን፣ ቤተሰብን፣ ጎረቤትንና ዘመዶችን አልፎም ጓደኛንና ማህበረሰቡ...
08/12/2019

ለሌሎች ምን አበርክተሃል?
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ኢስላም ከመሰረቱ ያለው አስተምህሮት ራስን፣ ቤተሰብን፣ ጎረቤትንና ዘመዶችን አልፎም ጓደኛንና ማህበረሰቡን እያለ የሰው ልጅን ሆነ ሌሎች ፍጡራንን በሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ መሰማራትን በማስተማር ነው የመጣው። በዚህም አስተምህሮት ራስን ከጎጂ ነገር ከመከላከል ጀምሮ የሰዎችን ችግር በማቅለሉ ረገድ የቅርብ የቅርብ እያለ እየሰፋ ይሄድና በተለይ ፍላጎታችን የአላህን ውዴታ ለማግኘትና የምንችለውን ያህል መልካም አስተዋፅኦ ለሙስሊም ወገናችን ካበረከትን ለከፍተኛ ክብር ያደርሰናል። ያለበለዚያ ለብቻችንም ሆነ ከሌሎች ጋር ተሰባስበን የምናሰላው፣ የምንወያየው፣ የምንጨዋወተውና የምንመካከረው ጉዳይ ሁሉ ጥቅሙ አይታይም። ምክንያቱም ለራሱም ለሌሎችም በማይፈይድ ነገር ግዜና አቅልን እንዲሁም ገንዘብና ጉልበትን ማባከን ምንም ኸይር የለውምና።ይህንንና ሌሎች ነጥቦችን በሚገልፅ መልኩ አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ በተከበረው ቃሉ፦

(لَا خَيْرَ فِي كَثِيرٍ مِنْ نَجْوَاهُمْ إِلَّا مَنْ أَمَرَ بِصَدَقَةٍ أَوْ مَعْرُوفٍ أَوْ إِصْلَاحٍ بَيْنَ النَّاسِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ ابْتِغَاءَ مَرْضَاتِ اللَّهِ فَسَوْفَ نُؤْتِيهِ أَجْرًا عَظِيمًا). [سورة النساء : ١١٤ ].

«ከውይይታቸው በምጽዋት ወይም በበጎ ሥራ ወይም በሰዎች መካከል በማስታረቅ ከሚያዝዙ ሰዎች ውይይት በስተቀር በበርካታው (ውይይታቸው) ውስጥ ደግ ነገር የለበትም፡፡ ይኸንንም (ጠቃሚ ውይይት) የአላህን ውዴታ በመፈለግ ለሚሠራ ሰው ታላቅ ምንዳን እንሰጠዋለን፡፡» ይላል [አን-ኒሳእ: 114]

ለዚህም ተጨማሪ ማብራርያ የሚሆነንን አላህ ስራውን ይውደድለትና በጃቢር ቢን አብደላህ ሀዲስ እንደተገለፀው የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ምርጥ ሰዎች ሲያወሱ፦
«ከሰዎች መሃል በላጩ ሰውን የሚጠቅም ነው።"ብለዋል።»
(ጦበራኒ ዘግበውታል… አልባኒም ደህና ዘገባ ነው ብለውታል።)

በሌላኛው ከአቡሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ በተወራው ሀዲሳቸው የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰዎች እርስ ለርሳቸው እንዲተዛዘኑና እንዲረዳዱ፣ ሙስሊሙ የወንድሙ ጭንቀት እንዲሰማውና የራሴ ጉዳይ ነው ብሎ ያን ችግሩን ለመቅረፍ እንዲሯሯጥ ለማነሳሳት በዚህም የሚያገኘውን ሽልማት በማውሳት፦
«ከዱንያ ላይ ጭንቀቶች መካከል የሆነ ጭንቅን ከሙእሚን ላይ ለገላገለ ሰው አላህም ከትንሳኤው ቀን ጭንቀቶች መካከል እንዲሁ ከጭንቁ ይገላግለዋል። ከተቸገረ ሰውም ችግሩን ላቀለለት አላህም ዱንያውንና አኺራውን ያቀልለታል። …

... የሙእሚኑን ነውር ለሸፈነለትም አላህ በዱንያም በአኺራም ከክፉ ነገር ይሸፍነዋል። አንድ ባሪያ ወንድሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ አላህም ባሪያውን በመርዳት ላይ ይገኛል…" ብለዋል። 【ሙስሊም ዘግበውታል።】

ይህንን ሀዲስ ኢማም አን-ነወዊ አላህ ይዘንላቸውና ሲያብራሩት ፦

« ይህ ሐዲስ ሙስሊሞችን በስልጣኑ፣ በገንዘቡና በእገዛው የመርዳት፣ ከችግራቸው እንዲላቀቁ የማገዝ፣ ስህተቶቻቸውን የማለፍ ትሩፋትን ያመላክታል። እንዲሁም ሀዲሱ እንደሚያሳየው [የቸገረው መፍትሄ እንዲያገኝ] በሚሰጠው ጥቆማው፣ በሚያቀርብለት አስተያየትና በሚያመላክተው አቅጣጫ ችግርን ያስወገደ ሰው ትሩፋቱን ከሚያገኙት ይካተታል።»
ሸርሕ ሰሂህ ሙስሊም: 16/135

አላህ በእዝነቱ የጠበቀው ሰው ሲቀር አብዛኛው የዘመናችን ሰው እንኳንስ የሙስሊሞች

አል ኢኽላስ الإخلأصየዛሬ ተቀባዮች የነገ ሰጪዎች ናቸው።_______________________________T/ t.me/Aleklas |F/ fb.me/AlEklaas
30/11/2019

አል ኢኽላስ الإخلأص

የዛሬ ተቀባዮች የነገ ሰጪዎች ናቸው።
_______________________________
T/ t.me/Aleklas |F/ fb.me/AlEklaas

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Eklas الإخلأص posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Al Eklas الإخلأص:

Share