የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት, Religious organisation, Addis Ababa.

25/08/2022
01/05/2021

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እድሪስ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የአዲስ አበባ መስተዳደር በአዘጋጀው የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ ያስተላለፉት መልእክት

ክብርት የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከጠቅላይ ምክር ቤቱ የዑለማ የሽግግር አመራር አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱም በተጀመሩ የተቋማዊ ለውጥ ተግባራትና ባጋጠሙ ተግዳሮቶች...
24/02/2021

ክብርት የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከጠቅላይ ምክር ቤቱ የዑለማ የሽግግር አመራር አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱም በተጀመሩ የተቋማዊ ለውጥ ተግባራትና ባጋጠሙ ተግዳሮቶች በመፋትሄ አቅጣጫዎች ላይ በስፋት ምክክር አድርገዋል።
Ministry of Peace የሰላም ሚኒስቴር
ክብርት የሰላም ሚኒሰትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የዑለማዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ከምክር ቤቱ በቀረበ ጥያቄ መሰረት ውይይት አድርገዋል።
ከዚህ ቀደም ከፌደራል የእስልምና ጉዳዮች ቦርድ አባላት እና ከአንዳንድ የክልልና የከተማ አስተዳደር የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤቶች ዑለሞችና ቦርድ አባላት ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል።
በውይይቱ በተጀመሩ የተቋማዊ ለውጥ ተግባራትና ባጋጠሙ ተግዳሮቶች በመፋትሄ አቅጣጫዎች ላይ በስፋት ምክክር አድርገዋል።

Address

Addis Ababa
28441

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share