Apostle Yididiya Paulos World Wide

Apostle Yididiya  Paulos World Wide This page focusing to share the word of God to all nation without any bariars.

The man of God Apostel Ydidiya Paulos share the word of God and the most amazing wisdomes leding by theHolysprit.

17/09/2020

የእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ / APOSTLE YIDIDIYA PAULOS

24/05/2020

የእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ / APOSTLE YIDIDIYA PAULOS

23/05/2020

Pastor Sofaniyas Molalign share like subscribe ያድርጉ የተለያዩ መልእክቶች ይደርስዎታል

ሰላም ለእናንተ ይሁን በአለም ዙሪያ ላላችሁ ወገኖች በሙሉ በእግዚአብሔር እና በቅዱሳን ድጋፍ እርዳታ የመንፈስ ቅዱስ ሐይል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን አዳማ ( ናዝሬት ) አጥቢያ ታሪካዊው እና...
23/05/2020

ሰላም ለእናንተ ይሁን በአለም ዙሪያ ላላችሁ ወገኖች በሙሉ በእግዚአብሔር እና በቅዱሳን ድጋፍ እርዳታ የመንፈስ ቅዱስ ሐይል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን አዳማ ( ናዝሬት ) አጥቢያ ታሪካዊው እና ግዙፍ የሆነው የሕንፃ ግንባታ በጥሩ ሁኔታ እየሄደልን ነው እንግድህ እናንተም በምትችሉት ነገር ሁሉ ከጎናችን ይቁሙልን በየግዜው የደርስንበትን እናሳውቃችኃለን እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ያስጀመረን አምላክ እግዚአብሔር በድል ያስጨርስናል:: ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና!!!
የመንፈስ ቅዱስ ሐይል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000130619375 EBCTETAA

ለበለጠ መርጃ የቤተክርስቲያኗ ስልኮች ቁጥሮች እነዚህ ብቻ ናቸው :- +251911588378 +251911384779 +251911843787

እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ዛሬ እሁድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በ Facebook Live ( የቀጥታ ስርጭት ) ልዩ የትምህርት እና የፀሎት ግዜ!!!
23/05/2020

እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ዛሬ እሁድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በ Facebook Live ( የቀጥታ ስርጭት ) ልዩ የትምህርት እና የፀሎት ግዜ!!!

ሁሉም ሰው እና የሚመለከተው አካል ሁሉ እንዲያውቅልኝ የሚፈልገው አጭር የአቋም መግለጫ::ወደ ኤፌሶን 220፤ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ...
23/05/2020

ሁሉም ሰው እና የሚመለከተው አካል ሁሉ እንዲያውቅልኝ የሚፈልገው አጭር የአቋም መግለጫ::

ወደ ኤፌሶን 2
20፤ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

የሕይውቴ እና የአገልግሎቴ ሞዴል የእምነቴ ጀማሪውና ፈጻሚው የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው:: በሕይውቴ እና በአገልግሎቴ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠኝ እራዕይ ደግሞም በእግዚአብሔር ፀጋ በምመራት ቤተክርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ እና ደግሞም በሐዋሪያትና በነብያት አገልግሎትና ልምምድ ሲደርጉ የነበሩ ማንኛውም እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ የሆኑ አገልግሎቶች እና ልምምዶች ደግሞም አስተምሮዎች በእኔም ሕይውት እና አገልግሎት በእግዚአብሔር ፀጋ በምመራት ቤተክርስቲያን እና አገልጋዮች ላይ በመንፈስ ቅዱስ ሐይል እና በእግዚአብሔር ፀጋ በተጠናከር መልኩ ይቀጥላል ከዚህ ውጭ አይታይምም አይሰማም:: ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ የሆኑ ልምምዶች እና አገልግሎቶች ደግሞም አስተምሮዎች በምድሬ በኢትዮጵያውያ እና በኤርትራ ላይ እያበበና እየለመለመ ምድርን እየሸፈነ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይቅጥላል ይቀጥላል ይቀጥላል!! በጌታ ውንድማችሁ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና!!!

በእግዚአብሔር ፍቅር የምትውዱኝንም የምትጠሉኝንም ደግሞም ሰለ እኔ በመልካምም ሆነ በክፉ የምትቀኑልኝንም ጭምር እውዳችኃለው ክርስቶስ ኢየሱስ ያስተማረን ፍቅርን ብቻ ነው!!!

HAPPY BIRTHDAY MY ZION.
22/05/2020

HAPPY BIRTHDAY MY ZION.

With my beloved family in Dubai. With Hanecho kali beki Dibo sami mazi.( Apostle Esrael Dansa family )
22/05/2020

With my beloved family in Dubai. With Hanecho kali beki Dibo sami mazi.( Apostle Esrael Dansa family )

21/05/2020

የእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ / APOSTLE YIDIDIYA PAULOS

21/05/2020

(ክፍል 3) ሰለ መላዕክት ዝማሬውና ውኃው ወደ ውይን እንዴት እንደተቀየረና ሰለ ሌላ ልምምዶቹ እውነቱን ተናገረ!

19/05/2020

የእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ / APOSTLE YIDIDIYA PAULOS

Address

Ethio China Street, Wereda 17
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostle Yididiya Paulos World Wide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share