Grace of God

Grace of God Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Grace of God, Religious organisation, Addis Ababa.

11/08/2020
 """""""""""""✍️እግዚአብሔር ለእኔ ያለውን  #የጸጋ ልብ ማወቄ ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅር እንድወድቅ ያደርገኛል እንጂ በኋጥያት እንድወድቅ አያደርገኝም!!! ከእግዚአብሔር ጋር እንድ...
28/06/2020


"""""""""""""
✍️እግዚአብሔር ለእኔ ያለውን #የጸጋ ልብ ማወቄ ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅር እንድወድቅ ያደርገኛል እንጂ በኋጥያት እንድወድቅ አያደርገኝም!!! ከእግዚአብሔር ጋር እንድበረታ ያደርገኛል እንጂ በድካም እንድቀጥል አያደርገኝም!!!
✍️ምክንያቱም=እግዚአብሔር ሰዎችን የሚያድነውም የሚለውጠውም የሚያኖረውም በጸጋው ሀይል ነውና።(ሮሜ 6-14)

 """""""""""""""""""""""""""""""""(2ኛ ቆሮ 3-6)....በመንፈስ(በመንፈስ ቅዱስ) እንጂ በፊደል(በሙሴ ሕግ)ለማይሆን ለአዲስ ኪደን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን......
26/06/2020


"""""""""""""""""""""""""""""""""
(2ኛ ቆሮ 3-6)....በመንፈስ(በመንፈስ ቅዱስ) እንጂ በፊደል(በሙሴ ሕግ)ለማይሆን ለአዲስ ኪደን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን.....

✍የእግዘብሔርን ቃል በተመለከተ ከመንፈስ
ቅዱስ ውጪ የሚደረግ የእግዘብሔር ቃል ጥናትና እወቀት==ውጤቱ ጨካኝ ሀይማኖተኛ አገልጋይ መሆን ነው። ይሄን ለማረጋገጥ በኢየሱሰ ዘመን የነበሩትን ሀይማኖተኞች ፈሪሳውያንን እና በኛም ዘመን ያሉትን ፈሪሳውያን ሀይማኖተኞችን ማየት በቂ ነው።

✍️መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ መንፈስ ቅዱስን ለማወቅ እና ለመለማመድ መሞከር==ውጤቱ ሀሰተኛ አገልጋይ መሆን ነው። ይሄንን ለማረጋገጥ በዘመናችን ለእግዚአብሔር ቃል ብዙ ትኩረት የሌላቸውን ነብያቶች ማየት በቂ ነው። (ሀሉንም አላልኩም)

✍️ነገር ግን የእግዚአብሔርን ቃል በመንፈስ ቅዱስ የምናወቀው እና መንፈስ ቅዱስን በእግዚአብሔር ቃልና በግል ህብረት ውስጥ የምናውቀው ከሆነ==ውጤቱ በፍቅር እና በጸጋ የተሞሉ የአዲስ ኪዳን አገልጋዮች መሆን ነው። ይሄንን ለማረጋገጥ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እና ሐዋርያው ጳውሎስን ማየት በቂ ነው።
✍️በወንድማቹ ፊራ✍️️

?

 !!! ✍️በአዲስ ኪዳን መረዳትና እምነት ውስጥ ሆነን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የምናደርገው ህብረት የሚሰጠን ጥቅም "እኔ አልኖርም ክርስቶስ በኔ ይኖራል"የሚለውን ጥቅስ በአእምሮአችን ከማወቅ ባ...
24/06/2020

!!!



✍️በአዲስ ኪዳን መረዳትና እምነት ውስጥ ሆነን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የምናደርገው ህብረት የሚሰጠን ጥቅም "እኔ አልኖርም ክርስቶስ በኔ ይኖራል"የሚለውን ጥቅስ በአእምሮአችን ከማወቅ ባለፈ በሥጋችን እንዲገለጥ ማድረግ ነው። ይሄ ማለት ክርስትናን በራሳችን ተፈጥሮአዊ አቅም መኖር አቁመን በውስጣችን በሚኖረው የመንፈስ አቅም ክርስቶስ በእኛ እንዲኖር (እንዲገለጥ) ያደርገዋል ማለት ነው።



✍️በክርስቶስ በማመን ብቻ ያገኘናቸው ማንነቶችን በሙሉ ከእውቀት ወደ መገለጥ የሚመጡት በሚኖረን የጠበቀ ነው። እኔ አልኖርም ክርስቶስ በእኔ ይኖራል። (ገላ 2-20)
✍️ወንድማቹ ፊራ✍️

  እንደሚባለው """""""""""""""""""""""""""""""""ይሄንን በወንጌል ላይ የሚደረግ ትንኮሳና ተንኮል  ሥር ሳይሰድ መንግስት አፋጣኝ መፍትሔ ማድረግ አለበት። በሚደረገው የጎዳ...
24/06/2020

እንደሚባለው
"""""""""""""""""""""""""""""""""
ይሄንን በወንጌል ላይ የሚደረግ ትንኮሳና ተንኮል ሥር ሳይሰድ መንግስት አፋጣኝ መፍትሔ ማድረግ አለበት። በሚደረገው የጎዳና ስብከት አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታና ወደፊት ከሚመጣው ጊዜ አንጻር አይቶ መንግስትም ይሁን የወንጌላውያን አማኞች ህብረት ካውንስል በመነጋገር ግልጽ የሆነ አቋማቸውን በህገ-መንግስቱ መሠረት ማሳወቅ አለባቸው።

  ...  3John 1-23ኛዮሐ 1-2
20/06/2020


...
3John 1-2
3ኛዮሐ 1-2

 ጸጋ ይሉሀል እንዲህ ነው!❤❤❤❤❤❤❤
20/06/2020


ጸጋ ይሉሀል እንዲህ ነው!
❤❤❤❤❤❤❤

Address

Addis Ababa

Telephone

+251919291211

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grace of God posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share