29/01/2020
ሰይጣን ውሸታም ነው !!
፤ ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ። መዝ 66:3
የእግዛብሔር ኃይል ከማዳን አላጠረምም መቼም አያጥርም ::
ሰይጣን ሁሌም ሚፈለገው እግዛብሄር በሂወታችን ካየልን እና ከተናገረን ነገር ይልቅ በዙርያችን ያለውን ሁኔታ እና ተግዳሮት ትኩረት እንድንሰጠው እና እንድናተልቅ በማድረግ በሀገራችን በቤተክስትያን በአካባብያችን በአገልግሎታችን ተስፋ እንድንቆርጥ ለማድረግ ምንም ያህል ቢጥርም
አምላካችን ግን ታማኝ ነው ዛሬም ሀይሉ ብዙ ነው እሱ ያለውን ይፈፅማል ያደርጋል
ሰይጣን ግን ውሸታም ነው !!