Good News For All Nations International Church

Good News For All Nations International Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Good News For All Nations International Church, Pentecostal Church, Haile Garment, Addis Ababa.

GNNIC is an international, evangelical/pentecostal church committed to preaching the Good News of the Gospel by the power of the Holy Spirit to all people to bring transformation and restoration.

ክብርት ቤተ ክርስቲያን ከክፍል 1 የቀጠለ (2)  በፓ/ር መርዕድ ለማ/ Pastor  Merid Lemma
21/06/2025

ክብርት ቤተ ክርስቲያን ከክፍል 1 የቀጠለ (2) በፓ/ር መርዕድ ለማ/ Pastor Merid Lemma

June 16/2025 @ Good News for all nations international church.

21/06/2025

June 16/2025 @ Good News for all nations international church

25/11/2024

የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

27/10/2024

ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።

24/03/2024

ወንጌል ስለ ልጁ ነው!!! ወንጌል ብርሃን ነው!!!

21/10/2022
24/01/2022

“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም
ያው ነው።”
ዕብራውያን 13፥8

15/10/2021

አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ!!!
የምስራች ለህዝብ ሁሉ ዓለም አቀፍ ቤተክርስትያን ሀ ኳየር!!!
የተዘመሩት ዝማሬዎች የወንድሞቻችን ዳግማዊ ጥላሁን እና አውታሩ ከበደ ዝማሬዎች ናቸው!!! የጸጋው ባለቤት ግን የሁላችንም አባት እግዚአብሔር ነው!!!
ስለሆነም ለእግዚአብሔር ክብር እንዲህ ተባርከንበታል!!!

“ካሌብም ሕዝቡን በሙሴ ፊት ዝም አሰኘና፦ ማሸነፍ እንችላለንንና እንውጣ፥ እንውረሰው አለ።” ዘኍልቁ 13፥30
06/10/2021

“ካሌብም ሕዝቡን በሙሴ ፊት ዝም አሰኘና፦ ማሸነፍ እንችላለንንና እንውጣ፥ እንውረሰው አለ።”
ዘኍልቁ 13፥30

እንኳን አደረሳችሁ!!! 2014 ዓ.ም የሰላም፥ የደስታ  የበረከት እና የስኬት እንዲሁም አሁን ያለው ጨለማ ተገፎ  እግዚአብሔር በሰማያዊ ዕቅዱ   ምድራችንን የሚጎበኝበት   ዘመን ይሁንልን!...
11/09/2021

እንኳን አደረሳችሁ!!! 2014 ዓ.ም የሰላም፥ የደስታ የበረከት እና የስኬት እንዲሁም አሁን ያለው ጨለማ ተገፎ እግዚአብሔር በሰማያዊ ዕቅዱ ምድራችንን የሚጎበኝበት ዘመን ይሁንልን!!! ተባረኩ!!!

Address

Haile Garment
Addis Ababa

Telephone

+251941210918

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Good News For All Nations International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share