Gize Media ጊዜ ሚዲያ page

Gize Media ጊዜ ሚዲያ page ለሁሉም ጊዜ አለው

28/11/2025

?
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

 /2018 ዓ.ምታላቅ የንግሥ በዓል እና የሕዝብ ጉባኤ በሀዋሳ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንከህዳር 19-21 የሚቆይ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ መምህራን እና ዘማሪያን በተገኙበት ...
27/11/2025

/2018 ዓ.ም
ታላቅ የንግሥ በዓል እና የሕዝብ ጉባኤ በሀዋሳ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን

ከህዳር 19-21 የሚቆይ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ መምህራን እና ዘማሪያን በተገኙበት ይካሄዳል እንዲሁም በዋዜማው በርካታ ሊቃውንት ከአዲስ አበባ የተጋበዙ እንዲሁም ከየ አድባራቱ በመገኘት ዋዜማውን ያደምቁታል😍

እርስዎም ከዋዜማው ጀምረው በመገኘት ከበረከቱ እንዲሳተፉ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጥሪ ታቀርባለች!!

የሀዋሳ ሰዓሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን!!

26/11/2025

ለሀዋሳ ደብረምጥማቅ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ህንፃ ፍጻሜ እንሮጣለን
ሁሉም ሰው ቲሸርቱን በመግዛት ለህንፃ ፍፃሜው የበኩሉን አስተዎጽኦ ያድርግ

 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከ1 - 300,000 ቤተሰብ እንዲሁ ዝም ተብሎ አይዘለቅም የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ እና የብዙ ሰዎች ድጋፍ አለበት🙏 እንዲሁ በፍቅር ያዝልቀን🥰300,...
26/11/2025

ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከ1 - 300,000 ቤተሰብ እንዲሁ ዝም ተብሎ አይዘለቅም የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ እና የብዙ ሰዎች ድጋፍ አለበት🙏 እንዲሁ በፍቅር ያዝልቀን🥰
300,000 subscribe

√ የዩቲዩብ ገጾቻችን
Gize media
https://youtube.com/?si=folAGJtLi6LKTnIG
Gize tube
https://youtube.com/?si=mqYR-0H2aZzsKbIM
wakagize
https://youtube.com/?si=JAlze2B5hG_Ip7hV

√ ፌስቡክ ገጻች

Gize Media ጊዜ ሚዲያ page

Gize graphic design

√ የቴሌግራም ገጻችን
https://telegram.me/gizemedia28

√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
https://www.tiktok.com/?_t=8pdkDpfBQlZ&_r=1

 💥ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረን በረከተ ሚናስ በጾመ ነቢያት የሀዋሳ ደብረ ሣሌም ቅዱስ ቂርቆስ ወቅዱስ ሚናስ ቤተክርስቲያን  ቦታ ማስፋፊያ ዛሬ በቅዱስ ሚናስ በዓለ ንግሥ እለት ተጠ...
24/11/2025

💥
ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረን በረከተ ሚናስ በጾመ ነቢያት የሀዋሳ ደብረ ሣሌም ቅዱስ ቂርቆስ ወቅዱስ ሚናስ ቤተክርስቲያን ቦታ ማስፋፊያ ዛሬ በቅዱስ ሚናስ በዓለ ንግሥ እለት ተጠናቋል
ስለ ተሰራው ታሪክ እንዲሁም ስለገጠሙን ሁሉ ነገር በቅርቡ ይዘን ብቅ እንላለን

ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

√ የዩቲዩብ ገጾቻችን
Gize tube
https://youtube.com/?si=folAGJtLi6LKTnIG
Gize media
https://youtube.com/?si=mqYR-0H2aZzsKbIM

√ ፌስቡክ ገጻች

Gize Media ጊዜ ሚዲያ page

Gize graphic design

√ የቴሌግራም ገጻችን
https://telegram.me/gizemedia28

√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
https://www.tiktok.com/?_t=8pdkDpfBQlZ&_r=1

በሀዋሳ ደብረ ሣሌም ቅዱስ ቂርቆስ ወቅዱስ ሚናስ ቤተክርስቲያን

ተወዳጆች ገባ ገባ ብላችሁ ለቅዱስ ቂርቆስ ወሚናስ ቤተክርስቲያን የአቅማችሁን ድጋፍ አድርጉ ድጋፍ ለማድረግ1515 ሕብረት ባንክ 1000594368677 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 242148088 ...
21/11/2025

ተወዳጆች ገባ ገባ ብላችሁ ለቅዱስ ቂርቆስ ወሚናስ ቤተክርስቲያን የአቅማችሁን ድጋፍ አድርጉ
ድጋፍ ለማድረግ

1515 ሕብረት ባንክ 1000594368677 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 242148088 አቢሲኒያ ባንክ 013521675931500 አዋሽ ባንክ 0016365302011 ዳሽን ባንክ

 በቀጥታ ለመሳተፍ እነዚህን  ገጾች ይጎብኙ 1.kidus ephrem    2. 7214.Lidetekal Tiktoker  5.Abenezer     6.7@dn_surafel_janderebaw8 9  b...
21/11/2025

በቀጥታ ለመሳተፍ እነዚህን ገጾች ይጎብኙ

1.kidus ephrem

2. 721

4.Lidetekal Tiktoker

5.Abenezer

6.

7@dn_surafel_janderebaw

8

9 bereket tesfaye

10.

⁉️

ምዕመናን ለበረከት የሚሰባሰቡበት፣ ልጆቻችን በእምነት የሚያድጉበት ቤተ ክርስቲያንናችን የቦታ ማስፋፊያ ሥራ ያስፈልገዋል
ለእዚሁ ታላቅ ዓላማ፣ የበረከት ተሳትፎ የሚያስገኝ የቶንቦላ ዕጣ
አዘጋጅተናል።

“አምላኬ ሆይ፥ በምድር ላይ ያለውን የአንተን ቤት ወደድሁ”

ትንሽ ተሳትፎዎ የቤተ ክርስቲያናችንን የእድገት ምዕራፍ ያፋጥነዋል። ይግዙ፣ የቅዱሳን በረከትን ያግኙ፣ ከታላላቅ ሽልማቶችም ተካፋይ ይሁኑ።
ከሕዳር 12 ምሽት ጀምሮ እስከ ሕዳር 15 ምሽት ከተመሰረተ 2 ዓመት ብቻ ላስቆጠረው ለሐዋሳ ደብረ ሳሌም ቅዱስ ቂርቆስ ወቅዱስ ሚናስ ቤተክርስቲያን ዓለም አቀፍ የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እናከናውናለን::

🗓️ህዳር 13 እና 14 👉በሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የሀገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የሲዳማ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ጥበባት ሞላልኝ መርጊያ፣ መምህራን፣ ዘማርያን፣የጥበብ ሰዎች፣ የሚዲያ አካላትና የሐዋሳና አካባቢዋ ምዕመናን በተገኙበት "በረከተ ሚናስ በጾመ ነቢያት" በሚል ርዕስ ትምህርታዊ ጉባኤ ከጸሎተ ምህላ ጋር ይካሄዳል::

🗓️ ህዳር 15 የሚከበረውን የሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስን በዓለ ንግሥ በደማቅ ሁኔታ በሐዋሳ ደብረ ሳሌም ቅዱስ ቂርቆስ ወቅዱስ ሚናስ ቤተክርስቲያን እናነግሣለን::

🎟️ በተጨማሪም በመላው ዓለም ያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ድጋፍ ለማግኘትና ሁሉም በሚችለው መጠን መሳተፍ እንዲችል የሎተሪ ቲኬቶች ተዘጋጅተው ለሽያጭ ቀርበዋል:: በሰማዕቱ ቂርቆስና በሰማዕቱ ሚናስ ስም የተዘጋጀ ባለ 15,000 ብር የሎተሪ ትኬት በሁሉም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፎች፣ በራማ ሚዲያ፣ በጊዜ ሚዲያ፣ በተወዳጅ ቲክቶከሮችና ከታች በተቀመጡት ስልኮች በTelegram ለሽያጭ ቀርቧል:: የሎተሪ ዕጣዎቹ የኢየሩሳሌም ገዳማትን፣ ግብጽ የቅዱስ ሚናስን ገዳምና የኢትዮጵያ ገዳማትን ተዘዋውሮ እንዲጎበኙ ባለዕድል ያደርጋሉ::

ይህ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት ብርቱ ጥረት በቅርብ ከተተከሉ ዐቢያተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ ሲሆን ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ለመፈጸም የሚያስችል ዐውደ ምሕረት የሌለው፤ ከፊት ከጀርባ ከግራ ከቀኝ በሁሉም አቅጣጫ የተጣበበና ቤተልሔሙና ቤተክርስቲያኑ መሐል ክፍተት ባለመኖሩ የተጋጠመ ነው:: ከዚህም የተነሣ በበዓለ ንግሥ ታቦታቱ ዑደት ለማድረግ እንኳን ይቸገራሉ::

እንኳን ቤተክርስቲያን የአንድ ግለሰብ ቤት እንኳን አጥር ይኖረዋል:: ከአጥር አቅም እንኳን አጥር የሌላትን ይህችን ቤተክርስቲያን መደገፍ ይገባል:: ቤተክርስቲያን ከፍ ብላ ልትታይ ይገባታል:: በቤቶች መሐል ያለችውን ቤተክርስቲያን ከፍ አድርገን እንሥራ:: ለቤተክርስቲያን የሚያስፈልጋትን ልጆቿ ያውቃሉ::

ድጋፍ ለማድረግ:

1515
ሕብረት ባንክ

1000594368677
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

242148088
አቢሲኒያ ባንክ

013521675931500
አዋሽ ባንክ

0016365302011
ዳሽን ባንክ

Telebirr👉 0907232425

Zelle 👉 +12027060746

በWegen Fund:
https://www.wegenfund.com/causes/hawasakirkos/

ለበለጠ መረጃ:
0913212210
0911744492

21/11/2025

በቀጥታ ለመሳተፍ እነዚህን ገጾች ይጎብኙ

1.kidus ephrem

2. 721

4.Lidetekal Tiktoker

5.Abenezer

6.

7@dn_surafel_janderebaw

8

9 bereket tesfaye

10.

19/11/2025

 #ተጀመረ subscribe ያድርጉየብፁዕእነታቸው መልእክት || ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል    ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስ...
19/11/2025

#ተጀመረ subscribe ያድርጉ
የብፁዕእነታቸው መልእክት || ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል
ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት የሚመራ የሚዲያ ገጽ ነው ፡፡
ኢዮር ሚዲያ ሲዳማ ሀገረ ስብከት EYOR MEDIA SIDAMA DIOCESE
እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል ፡፡
ዮሐ 3 + 34

You tube
https://www.youtube.com/

Facebook
https://www.facebook.com/share/1EytyXvRwR/

Telegram
https://t.me/sidamade

Tik tok
tiktok.com/

የብፁዕእነታቸው መልእክት || ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ...

Address

Addis Ababa

Telephone

+251916910211

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gize Media ጊዜ ሚዲያ page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share