የክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን// Prophet Esayas Tantu

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን// Prophet Esayas Tantu

የክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን// Prophet Esayas Tantu ወንጌል ይለውጣል።

ቅዱሳን ዛሬ ዕሁድ ምሽት ከ2:00-3:00 ድረስ የቀጥታ የስልክ ፀሎት ግዜ ስለምኖረን በሰዓቱ በብቻ ከታች የምትመለከቱትን ስልኮችን በመጠቀም የፀሎት አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ።ተባረኩል...
02/07/2023

ቅዱሳን ዛሬ ዕሁድ ምሽት ከ2:00-3:00 ድረስ የቀጥታ የስልክ ፀሎት ግዜ ስለምኖረን በሰዓቱ በብቻ ከታች የምትመለከቱትን ስልኮችን በመጠቀም የፀሎት አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ።
ተባረኩልኝ በብዙ።
+251901509659 ለቀጥታ //+251911879619 For Wasap only
Prophet Esayas Tantu.

ተናግሬአለሁ እፈጽምማለሁ አስቤአለሁ አደረግማለሁ።ት.ኢሳ 46*11
21/01/2023

ተናግሬአለሁ እፈጽምማለሁ አስቤአለሁ አደረግማለሁ።
ት.ኢሳ 46*11

ቅዳሜና እሁድ ማለትም ጥር 6&7 /05/2015 የክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ላይ እግዚአብሔር ድንቅ ግዜ ሰቶናል። ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
15/01/2023

ቅዳሜና እሁድ ማለትም ጥር 6&7 /05/2015 የክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ላይ እግዚአብሔር ድንቅ ግዜ ሰቶናል። ክብር ለኢየሱስ ይሁን።

በቀን 27/04/2015 በኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በመታሰብያ በዋዜማ ፕሮግራች በክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ላይ የምግብ ማዕድን አብረን የቆረስንበት ድንቅ ግዜ ነ...
10/01/2023

በቀን 27/04/2015 በኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በመታሰብያ በዋዜማ ፕሮግራች በክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ላይ የምግብ ማዕድን አብረን የቆረስንበት ድንቅ ግዜ ነበር። እግዚአብሔር አምለክ ይባረክ።

ልዩ የገና በዓል የዋዜማ ዝግጅት የፍታችን ሀሙስ ከ10:00 ጀምሮ የክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አድስ አበባ አጥቢያ መቅረት አይቻልም።
02/01/2023

ልዩ የገና በዓል የዋዜማ ዝግጅት የፍታችን ሀሙስ ከ10:00 ጀምሮ የክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አድስ አበባ አጥቢያ መቅረት አይቻልም።

31/12/2022

ከባህር ማዶ ላላችሁ ቅዱሳን Happy New Years 2023

ቅዱሳን ዛሬ በክርስቶስ ክብር መገኘት አለም ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ድንቅ ግዜ ሰቶናል።
24/12/2022

ቅዱሳን ዛሬ በክርስቶስ ክብር መገኘት አለም ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ድንቅ ግዜ ሰቶናል።

...ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።2ኛ ቆሮ 3*18
17/12/2022

...ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
2ኛ ቆሮ 3*18

ሕዝቡንም አሰናብቶ ይፀልይ ዘንድ ብቻውን ወደ ተራራ ወጣ። በመሸም ግዜ ብቻውን በዚያ ነበረ።ማቲ 14*23
16/12/2022

ሕዝቡንም አሰናብቶ ይፀልይ ዘንድ ብቻውን ወደ ተራራ ወጣ። በመሸም ግዜ ብቻውን በዚያ ነበረ።
ማቲ 14*23

እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ:እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት።                                         ዘፍ 21*1
07/12/2022

እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ:እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት።
ዘፍ 21*1

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911879619

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የክርስቶስ ክብር መገኘት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን// Prophet Esayas Tantu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share