Yehiwot Menged MKC

Yehiwot Menged MKC This is the official page of Kara Kore Meserete Kristos Church.

We use this page to share our special programs, notifications, and other church-related posts.

 🎄🎄ልዩ የልደት በዓል መታሰቢያ 🎄🎄                አርብ ታህሳስ 26         ⏰ ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ               በህይወት   መንገድ          መሠረተክርስቶ...
04/01/2024


🎄🎄ልዩ የልደት በዓል መታሰቢያ 🎄🎄
አርብ ታህሳስ 26
⏰ ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ
በህይወት መንገድ
መሠረተክርስቶስ ቤተክርስቲያን
📍ካራቆሬ ወደ ወታደር ሰፈር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ

ዘወትር እሁድ ማለዳ ከ 3:00-6:30 ኑ እግዚአብሔርን አብረን እናምልክ !!!
05/08/2023

ዘወትር እሁድ ማለዳ ከ 3:00-6:30
ኑ እግዚአብሔርን አብረን እናምልክ !!!

በዚህ ሳምንት የተመረቃችሁ የቤተክርስቲያናችን ወጣት አገልጋዮች  Ermias Ayele እና Samuel Nuri እንኳን ጌታ ረዳችሁ!!   ቀጣይ የህይወት ጉዟችሁ ሁሉ ያማረ እንዲሆን ፀሎታችን ...
24/07/2023

በዚህ ሳምንት የተመረቃችሁ የቤተክርስቲያናችን ወጣት አገልጋዮች Ermias Ayele እና Samuel Nuri እንኳን ጌታ ረዳችሁ!! ቀጣይ የህይወት ጉዟችሁ ሁሉ ያማረ እንዲሆን ፀሎታችን ነው!!
ተባረኩ!!!

ቤተክርስቲያን ትጣራለች !!!
21/11/2022

ቤተክርስቲያን ትጣራለች !!!

ዘወትር አርብ ምሽት ድንቅ የአምልኮ እና የፀሎት ጊዜ ጌታ እየሰጠን ነው ።👉👉👉ነገ ነገ ነገም ይቀጥላል 👈👈👈ከዘማሪት ሜሮን አለሙ ጋር ልዩ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል።አርብ ምሽት በ 11 ሰዓት...
06/10/2022

ዘወትር አርብ ምሽት ድንቅ የአምልኮ እና የፀሎት ጊዜ ጌታ እየሰጠን ነው ።
👉👉👉ነገ ነገ ነገም ይቀጥላል 👈👈👈
ከዘማሪት ሜሮን አለሙ ጋር ልዩ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል።
አርብ ምሽት በ 11 ሰዓት በካራቆሬ መሰረተክርስቶስ ቤተክርስቲያን
👉 ካራቆሬ ወደ ወታደር ሰፈር በሚወስደው መንገድ 800 ሜትር ገባ ብሎ።

👋ሰላምይህን አጭር ግን በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ  እንዲመለከቱ ጋብዘንዎታል❤ ከወደዱት ለ10 ወዳጆችዎ ሼር ያድርጉትhttps://youtu.be/lx8CL8UvXGI
30/09/2022

👋ሰላም
ይህን አጭር ግን በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ እንዲመለከቱ ጋብዘንዎታል
❤ ከወደዱት ለ10 ወዳጆችዎ ሼር ያድርጉት
https://youtu.be/lx8CL8UvXGI

http://fallingplates.com/AM ይህን አስገራሚ የእምነት ቪዲዮ ይመልከቱ ከዛም በ4 ደቂቃ ብቻ ለመገለፅ በሚያስቸግር መንገድ ታላቅ አግራሞት ውስጥ ይከቶታል! ይህን ቪዲዮ ከተመለከቱ በኃላ ያሎትን እም...

ልዩ የአምልኮ እና የምስጋና ምሽት  የፊታችን አርብ ምሽት ከ11:30 - 02:00 ለ ቤተክርስቲያናችንን መመስረት ወሳኝ ሚና ከነበራቸው መሪዎች  መሀከል አንዱ የሆነው እና እጅግ ከምንወደውከ...
21/09/2022

ልዩ የአምልኮ እና የምስጋና ምሽት የፊታችን አርብ ምሽት ከ11:30 - 02:00 ለ ቤተክርስቲያናችንን መመስረት ወሳኝ ሚና ከነበራቸው መሪዎች መሀከል አንዱ የሆነው እና እጅግ ከምንወደው
ከ ዘማሪ እና መጋቢ ታምራት ሃይሌ ጋር ስለሚኖረን
በዚህ ልዩ ምሽት ላይ ከቤተሰቦቾ ጋር በመገኘት እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዝዎታለን!

"ብርሃንሽ መጥቶአልና የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ አብሪ"ኢሳ. 60:1የተከበራችሁ የካራቆሬ መሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቶስ ምዕመናንና እንዲሁም ወዳጆች  በሙሉ እንኳን ለ2015 ...
11/09/2022

"ብርሃንሽ መጥቶአልና የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ አብሪ"
ኢሳ. 60:1
የተከበራችሁ የካራቆሬ መሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቶስ ምዕመናንና እንዲሁም ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ በማለት፤ የካራቆሬ መሰረተ ክርስቶስ መሪዎችና አገልጋዮች አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤናና የስኬት እንዲሆንልን ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን።
መልካም አዲስ አመት!
መጋቢ ተስፋዬ ዱሬቻ

እጅግ የተወደዳችሁ የካራቆሬ መሠረተክርስቶስ ቤተክርስቲያን ቤተሰቦች የእግዚአብሔርን ብዙ ደግነት እና እልፍ ቸርነት ያየንበትን 2014 ዓመተ ምህረት  አሮጌ ብለን 2015ን አዲስ ለማለት እነ...
10/09/2022

እጅግ የተወደዳችሁ የካራቆሬ መሠረተክርስቶስ ቤተክርስቲያን ቤተሰቦች

የእግዚአብሔርን ብዙ ደግነት እና እልፍ ቸርነት ያየንበትን 2014 ዓመተ ምህረት አሮጌ ብለን 2015ን አዲስ ለማለት እነሆ ሰዓታት ቀሩን።

ባለፉት ሶስት መቶ ስድሳ አምስት ቀናት ባለፍንበት መንገድ ሁሉ የመራን በክንፎቹ ጥላ ያሳደረን እንዳይኑ ብሌን የተጠነቀቀልን እግዚአብሔር ይመስገን።

ምህረቱ ለእያንዳንዳችን ለቤተሰባችን ለቤተክርስቲያናችን እንዲሁም ለሀገራችን በዝቷል እና እግዚአብሔርን አመስግኑ።
አላሳልፍ ያሉንን ያለፍናቸው በሃይል እና በብርታታችን ሳይሆን በእርሱ ብቻ መሆኑን ላፍታ አንዘነጋውም ደግሞም በዚህ እርግጠኞች ነን አምናን ያሳለፈን እግዚአብሔር ዛሬም ከእኛ ጋር ነውና እርሱን ብቻ በመተማመን ቀጣዩን ዘመን እንሻገረዋለን አልያም መጥቶ ይወስደን እና የናፈቅነውን ጌታ ፊትለፊት እናየዋለን በመንግስቱም ለዘላለም እንኖራለን።

እስከዛ ግን

ውድ ቤተሰቦቼ
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።” ( — ኢሳይያስ 40፥31)
እንደሚል ቃሉ

2015 ሃይላችን የሚታደስበት
ወደ ታየልን ከፍታ የምንወጣበት
ስለ ወንጌሉ አደራ የምንሮጥበት
ያለመታከት የምናገለግልበት
እስከምድር ጫፍ የምንሄድበት
ድካም እና ስንፍና ከቤታችን የሚጠረግበት ዓመት ይሁንልን።

የተማመናችሁት የጠበቃችሁት ጌታ ፊቱን ያብራላችሁ
የእግዚአብሔር ክብር መላ ማንነታችሁን እና ቤታችሁን ይውረስ

እጅለእጅ ተያይዘን ልብ ለልብ ተደጋግፈን የመኖራችን ዓላማ የሆነውን የወንጌል ችቦ ዳር እስከዳር የምናበራበት ዘመን ይሁንልን።

“ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።”
— ኢሳይያስ 60፥1

መልካም አዲስ ዓመት !!!
የምንወዳችሁ ወንድም ሠናይ ቁምላቸው እና እህት ሰላም ኑሪ

Address

Kara Kore
Addis Ababa
1000

Telephone

+251923576785

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yehiwot Menged MKC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Yehiwot Menged MKC:

Share

Category