Christian Times Ethiopia

ተለቀቀ👉👉
17/05/2026

ተለቀቀ👉👉

🎵 Kantasa Gage | ካንታሳ ጋጌ 🎵New Wolaitigna Gospel Song 2026Singer: Firehiwot RetaLanguage: WolaitignaGenre: Gospel WorshipWelcome to this powerful Wolai

Welcome to this powerful Wolaita gospel worship song filled with praise, hope, and the message of Jesus Christ. May this...
16/05/2026

Welcome to this powerful Wolaita gospel worship song filled with praise, hope, and the message of Jesus Christ. May this song bless your life, strengthen your faith, and bring peace to your heart.
🙏 Don’t forget to:
👍 Like
💬 Comment
🔔 Subscribe
📤 Share with your friends & family
“Salvation is only through Jesus Christ.” ✝️
ተለቀቀ👉👉

🎵 Kantasa Gage | ካንታሳ ጋጌ 🎵New Wolaitigna Gospel Song 2026Singer: Firehiwot RetaLanguage: WolaitignaGenre: Gospel WorshipWelcome to this powerful Wolaita go...

13/05/2026

“የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤”
ማቴዎስ 6፥11

04/05/2026

ኢየሱስ ያድናል

 ...😢ደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ወገኖቻችን የቤተክርስቲያን ሞገስ፣ የብዙ አገልጋዮች ደጋፊ አጋዥ፣ የብዙ ቤተሰቦቻቸው አስተዳዳሪ፣ ለፍቶ አዳሪ ወገኖች ናቸው። በእውነት በቤተክርስቲያን ጉዳይ እ...
01/05/2026

...😢
ደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ወገኖቻችን የቤተክርስቲያን ሞገስ፣ የብዙ አገልጋዮች ደጋፊ አጋዥ፣ የብዙ ቤተሰቦቻቸው አስተዳዳሪ፣ ለፍቶ አዳሪ ወገኖች ናቸው። በእውነት በቤተክርስቲያን ጉዳይ እርዳታ ፈልገን ወይ ደግሞ ሰዎች ታመው አግዙን ስንል ቀድመው ቀኛቸውን የሚሰጡ የሚገርም ልብ ያላቸው ወገኖቻችን ያሉት በደቡብ አፍሪካ ነው።
ዛሬ ጥቁር በጥቁር ላይ ተነስቶ ለፍቶ አዳሪ ወገኖቻችንን ሲያሰቃይ ማየት ያማል። በጣም የሚያሳዝነው በደቡብ አፍሪካ 2017 የመሬት ኦዲት (Land Audit) መሰረት፣ ከግል የተመዘገበ የእርሻ መሬት ውስጥ ወደ 72% ያህል በነጮች የተያዘ ነው። ነገር ግን ከሀገሪቱ የህዝብ ቁጥር ነጮች ከ 8–9% ብቻ ናቸው። ጥቁሮች (Black South Africans)
ወደ 4% ያህል ብቻ የተመዘገበ መሬት ነበራቸው። እንግዲህ በዚህ ደረጃ ከቅኝ ግዛት መላቀቅ ያልቻሉ ሰዎች ሱቅ ቸርችረው ፣ ጥቃቅን ነገር ሸጠው ህይወታቸውን ለመቀየር ደፋ ቀና በሚሉ ወገኖቻችን ላይ ይሄን ያክል ሲከፉ ማየት ያማል።
አሁንም በችግራችን ሁሉ ለሚረዱን ወገኖቻችን እንፀልይላቸው ድምፅ እንሁናቸው።
እባኮ መልዕክቱን ሼር ያድርጉ

08/04/2026

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christian Times Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Christian Times Ethiopia:

Share