New Jerusalem Church

New Jerusalem Church " ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:29)

09/12/2025
02/12/2025

New Jerusalem Church
Saturday service
Teaching and worship time

ነገ ቅዳሜ  ህዳር 20ከ 10 ሰአት ጀምሮ የትምህርትና የአምልኮ ጊዜ መጥተው የእግዚአብሔር ፀጋ ከእኛ ጋር ይካፈሉ      #እየሱስ  #ቤተክርስቲያን  #ወንጌል
28/11/2025

ነገ ቅዳሜ ህዳር 20
ከ 10 ሰአት ጀምሮ
የትምህርትና የአምልኮ ጊዜ
መጥተው የእግዚአብሔር ፀጋ ከእኛ ጋር ይካፈሉ

#እየሱስ
#ቤተክርስቲያን
#ወንጌል

25/11/2025
የቅዳሜ የአዲሲቱ እየሩሳሌም ቤ/ክ የትምህርትና የአምልኮ ጊዜ በፎቶ።በቃሉና በመንፈሱ ድንቅ ጊዜ እየሱስ ስለቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ምን አለ?እየሱስ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ቤተክርስቲያን የተና...
25/11/2025

የቅዳሜ የአዲሲቱ እየሩሳሌም ቤ/ክ የትምህርትና የአምልኮ ጊዜ በፎቶ።
በቃሉና በመንፈሱ ድንቅ ጊዜ

እየሱስ ስለቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ምን አለ?

እየሱስ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ቤተክርስቲያን የተናገረው ደቀ መዛሙርቱን ወደ ፊሊጶስ ቂሳርያ ወስዷቸው ነው። በእየሩሳሌም ይሁን በገሊላ ይህንን እውነት ሊነግራቸው አልወደደም። ከሀይማኖት ከተማ ፈሪሳውያን ሰዱቃውያን የህግ መምህራን ወደሌሉበት ራቅ ወዳለ ስፍራ ወሰዳቸው።
በዚያም ስፍራ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነና በዚህ እውነትም ላይ ቤተክርስቲያኑን እንደሚያንጽ እንደሚመሰርት እንደሚገነባ ነገራቸው።

ለመጀመሪያ ጊዜ እየሱስ ስለ ቤተክርስቲያኑ ሲናገር ቤተክርስቲያኔን እገነባለሁ ብሏል።
አንድም ቤተክርስቲያኔን ሲል ባለቤቱ ማን እንደሆኑ
ሁለትም ቤተክርስቲያን የምትታነጽ የምትገነባ መሆንዋን
ሶስትም መሠረቷ ወይም አለቷ ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን አስታውቋቸዋል።

ቤተክርስቲያኔን እመሠርታለሁ። ይቀጥላል
#እየሱስ
#ቤተክርስቲያን
#ቅዳሜ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912658595

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New Jerusalem Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share