6ኪሎ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን- 6Kilo Full Gospel Church

6ኪሎ ሙሉ ወንጌል  ቤተ ክርስቲያን- 6Kilo Full Gospel Church ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትና ዛሬም እስከ ዘላለም ያው ነው!

08/06/2026

ግንቦት 19/2018 ዓም
በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን 6ኪሎ አጥቢያ የባለ ትዳሮች የአንድነት እና የሕይወት ልምድ የተካፈልንበት እጅግ ድንቅ ጊዜ አሳልፈናል ስለ ሁሉ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን!

30/03/2026
ቤተክርስቲያናችን በመጋቢ ተባርካለች  መጋቢ ጌትነት ለብዙ አመታት በመጋቢነት ክፍለሀገር ሲያገለግል የኖረ ሲሆን በእግዚአብሔር ፈቃድ በቤተ እምነታችን ደንብ መሰረት አስፈላጊው ሂደት  ተሟልቶ...
30/03/2026

ቤተክርስቲያናችን በመጋቢ ተባርካለች መጋቢ ጌትነት ለብዙ አመታት በመጋቢነት ክፍለሀገር ሲያገለግል የኖረ ሲሆን በእግዚአብሔር ፈቃድ በቤተ እምነታችን ደንብ መሰረት አስፈላጊው ሂደት ተሟልቶና ተቀባይነት አግኝቶ የአጥቢያችን መጋቢእንዲሆን በመቀበል መጋቢት 20 ቀን 2018 የእውቅና ስነስርአት የአጥቢያይቱ አባላትና ተጋባዠ እንግዶች በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል
መጋቢያችን መልካም የአገልግሎት ዘመን የፍሬአማነት ዘመን ይሁንልህ #

19/03/2026



በቤተ ክርስቲያናችን የወጣት ሕብረት በሚል ርእስ በተዘጋጀው ትምህርት በቅርበት ያላችሁ ሁሉ መጥታችሁ እንድትካፈል ተጋብዛችኋል። ሰዓቱ: ከ10:00 ጀምሮ!

አድራሻ:- ከየካቲት 12 ሆስፒታል ወደ ዐይነ ሥውራን ማህበር በሚወስደው መንገድ አራዳ ወረዳ 6 ጽ/ቤት ጀርባ።

 !ቤተ ክርስቲያናችን መጋቢት 13፣ 20 እና 27 ትምህርት አዘጋጅታለች። የትምህርቱ ርዕስ "  ሲሆን ለ3 ተከታታይ እሁዶች ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:30 ይሆናል።  #አድራሻ:- 6ኪሎ ከየካ...
08/03/2026

!

ቤተ ክርስቲያናችን መጋቢት 13፣ 20 እና 27 ትምህርት አዘጋጅታለች። የትምህርቱ ርዕስ " ሲሆን ለ3 ተከታታይ እሁዶች ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:30 ይሆናል።

#አድራሻ:- 6ኪሎ ከየካቲት 12 ሆስፒታል ወደ ናዝሬት ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ ዓይነ ስውራን ማህበርን አለፍ እንዳሉ አራዳ ወረዳ 6 ጽ/ቤት ባለው ቅያስ ላይ ያገኙናል።

06/03/2026

በ6ኪሎ ሙሉ ወንጌል ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም! ተጋብዛችኋል።

14/02/2026

ኮንፈረንሱ ጀመረ
ቅዳሜ የካቲት 07 /2018
ዘማሪ ናድ ከቤተክርቲያኒቱ የዝማሬ አምልኮ መሪዎች ጋር
ሰባኪ ነብይ ዳዊት ንማኔ

የካቲት 7 እና 8 በአጥቢያችን በተዘጋጀው ኮንፈረንስ መጥታችሁ ትባረኩበት ዘንድ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።
03/02/2026

የካቲት 7 እና 8 በአጥቢያችን በተዘጋጀው ኮንፈረንስ መጥታችሁ ትባረኩበት ዘንድ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

ጥር17 ቀን 2018  በዛሬው የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም  -ከሁነቶች መካከል -መሰረታዊ የድህነት ትምህርት ሲማሩ የቆዩ በትናንትናው እለት የጥምቀት ስርአት የፈጸሙ  ሰርተፍኬት ተቀብለዋል። በ...
25/01/2026

ጥር17 ቀን 2018 በዛሬው የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም -ከሁነቶች መካከል -መሰረታዊ የድህነት ትምህርት ሲማሩ የቆዩ በትናንትናው እለት የጥምቀት ስርአት የፈጸሙ ሰርተፍኬት ተቀብለዋል። በየጌታ እራት ፕሮግራም ተካሂዷል። በቃል የቤተክርስቲያኒቱ -መጋ ጌትነት ፣ በዝማሬ ለ መዘምራን ፣ ስርቱን በማስፈጸም ወ/ዊ ዶ/ር አለማየሁ አገልገለዋል። በዚች አጥቢያ በርካታ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የድህነት የሚገለገሉና የሚያገለግሉ ሲሆን የድህነት ትምህ ተምረውም የሚጠመቁ ብዙናቸው።

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Wednesday 11:00 - 14:00
Sunday 08:00 - 12:29

Telephone

+251902777779

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 6ኪሎ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን- 6Kilo Full Gospel Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to 6ኪሎ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን- 6Kilo Full Gospel Church:

Share

Category