Biruk Belete

Biruk Belete Biruk Belete

የተወደደ ፀጋን የመካፈል ጊዜየእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና            ዕብ 4:12
27/02/2026

የተወደደ ፀጋን የመካፈል ጊዜ
የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና
ዕብ 4:12

ጊዜ እግዚአብሔር በጊዜ ውስጥ ትውልድንና አመታትን ፈጥሯል የሁሉም የበላይ ዳኛ ነው::የወደደውን ያደርጋል ይህን አድርግ ያን አታድርግ የምለው ማን ነው? የአለማት ፈጣሪ በጊዜው ሁሉን ይለውጣ...
26/02/2026

ጊዜ
እግዚአብሔር በጊዜ ውስጥ ትውልድንና አመታትን ፈጥሯል የሁሉም የበላይ ዳኛ ነው::
የወደደውን ያደርጋል ይህን አድርግ ያን አታድርግ የምለው ማን ነው? የአለማት ፈጣሪ በጊዜው ሁሉን ይለውጣል ሳር ይጠወልጋል አበባ ይደርቃል የፈላው ይቀዘቅዛል የቀላው ይጠቁራል እርሱ ግን ያው ነው::

ጠቢቡ ስለሞን ይህን አለ
እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም ሩጫ ለፈጣኖች፥ ሰልፍም ለኃያላን፥ እንጀራም ለጠቢባን፥ ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፥ ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤ ጊዜና እድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል። መክ 9:11

ፀጋን የመካፈል ጊዜ በቀራንዮ ገነት ቤ/ክ
24/02/2026

ፀጋን የመካፈል ጊዜ
በቀራንዮ ገነት ቤ/ክ

በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።  ሮሜ 1:16
24/02/2026

በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
ሮሜ 1:16

የተወደደ የአምልኮና የቃል ጊዜ
22/02/2026

የተወደደ የአምልኮና የቃል ጊዜ

ነገ እሁድ ማለዳ በJSL TV የተወደደ የአምልኮና የቃል ጊዜ ይኖረናል
21/02/2026

ነገ እሁድ ማለዳ በJSL TV የተወደደ
የአምልኮና የቃል ጊዜ ይኖረናል

የተወደደ ጊዜ በሄቨን ዌይ ቤ/ክ
01/01/2024

የተወደደ ጊዜ በሄቨን ዌይ ቤ/ክ

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biruk Belete posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Biruk Belete:

Share