Orthodox tewahedo photogtaphy

Orthodox tewahedo photogtaphy ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የገዳማት ፤ የካህናት እንዲሁም የተዋሕዶ?

21/05/2022
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰንØceañ Impøssíblê
23/04/2022

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን
Øceañ Impøssíblê

© fikadu abebe
28/01/2022

© fikadu abebe

በትላንትናው እለት በላሊበላ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ አስደናቂ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን የጎበኘን ሲሆን አሁን የጌታችን የጥምቀት በአልን ለማክበር ወደ ታላቂቷ ጎንደር ከተማ እያቀናን እንገ...
18/01/2022

በትላንትናው እለት በላሊበላ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ አስደናቂ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን የጎበኘን ሲሆን አሁን የጌታችን የጥምቀት በአልን ለማክበር ወደ ታላቂቷ ጎንደር ከተማ እያቀናን እንገኛለን

መልካም በአል ለሁላችን
Bored Cellphone Addis Ababa

16/01/2022
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦች እያልን በአይነቱ ለየት ያለ የፎቶግርራፍ ጨዋታ ከ Bored Cellphone Addis Ababa ጋር በመተባበር እንዳዘጋጀን ስንገልፅ...
15/01/2022

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦች እያልን በአይነቱ ለየት ያለ የፎቶግርራፍ ጨዋታ ከ Bored Cellphone Addis Ababa ጋር በመተባበር እንዳዘጋጀን ስንገልፅ በደስታ ነው የዚህ ጨዋታ አሸናፊ ለሆኑ 3 ቤተሰቦችን ለመጀመርያ ጊዜ ፎቶግራፋቸውን አሳጥበን የምንሸልም ይሆናል

መስፈርቶቹም

፩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን በአለ ጥምቀትን የሚገልፁ አዲስ ፎቶግራፎችን አንስቶ በግሩፓችን ውስጥ ከጥር 10-13 መልቀቅ
፪ እንዲሁም የሚሉ hashtags በ caption ቦታው ላይ መፃፍ (ሁለቱንም hashtag መተቀም ግዴታ ነው)

መልካም የጥምቀት በአል

©fikre kiflu
14/01/2022

©fikre kiflu

ጥምቀትን በጎንደር/ላሊበላ/ባህርዳርለስብስባችን አባላት በቀሩት ጥቂት ቦታዎች ላይ ፈጥነው ይመዝገቡ
13/01/2022

ጥምቀትን በጎንደር/ላሊበላ/ባህርዳር
ለስብስባችን አባላት በቀሩት ጥቂት ቦታዎች ላይ ፈጥነው ይመዝገቡ

©kalgeta abebe
11/01/2022

©kalgeta abebe

©d'ermi nikola
10/01/2022

©d'ermi nikola

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Orthodox tewahedo photogtaphy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share