Shiloh Members

Shiloh Members “እናንተም የገዥነትና የሥልጣን ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሙሉ ሆናችኋል።”
— ቆላስይስ 2፥10 (አዲሱ መ.ት)

“እምነቱና ዕውቀቱ የተመሠረቱትም የማይዋሸው አምላክ ከዘመናት በፊት በገባው የዘላለም ሕይወት ተስፋ ላይ ነው።”  — ቲቶ 1፥2 (አዲሱ መ.ት)
02/06/2023

“እምነቱና ዕውቀቱ የተመሠረቱትም የማይዋሸው አምላክ ከዘመናት በፊት በገባው የዘላለም ሕይወት ተስፋ ላይ ነው።”
— ቲቶ 1፥2 (አዲሱ መ.ት)

02/06/2023
12/05/2020

In christ

11/05/2020

ተወዳጆች ሆይ በመደወል በመልክት በድምጽና በጹሁፍ እንደገለጽኩት የዚህ ሕብረት አላማ ስላለፈው ማመስገን መበራረክና ክብሩን ለእረሱ መስጠት ነው ዛሬና ነገን ደግሞ ቃሉ እንደሚለው
“ይልቁንም እውነትን በፍቅር እየተናገርን፣ ራስ ወደ ሆነው ወደ እርሱ በነገር ሁሉ እናድጋለን፤ እርሱም ክርስቶስ ነው፤”
“እርሱ አካሉ የሆነችው የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ በሁሉ ነገር የበላይነት ይኖረው ዘንድ እርሱ የመጀመሪያ፣ ከሙታን መካከልም በኵር ነው።”
“እናንተም የገዥነትና የሥልጣን ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሙሉ ሆናችኋል።”
ኤፌ 4:15 ቆላስይስ 1:1-18
ቆላስይስ 2፥10 (አዲሱ መ.ት)
በነገርሁሉ ራስ ወደ ሆነው እንድናድግ
በሁሉ ነገር የበላይ በሆንበት የትንሳኤ ሕይወት እንድንበዛና እንድንገዛ ከሙላቱ
እንድናካፍልና እንድንካፈል ነው።
እንቀጥላለን እናቀጣጥላለን
እፍ እፍ...
አረ እንጨት ጨምሩበት ...
ጌታ ይመጣል
ብሩካን ናችሁ ።

11/05/2020

ከቶ አላፍርበትም ንጉሴን...

11/05/2020

“እናንተም የገዥነትና የሥልጣን ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሙሉ ሆናችኋል።”
— ቆላስይስ 2፥10 (አዲሱ መ.ት)

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911930884

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shiloh Members posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Shiloh Members:

Share

Category