Mezmur TV Worldwide

Mezmur TV Worldwide Mezmur TV Worldwide�

17/03/2024

በልሳን
ብጸልይ መንፈሴ ይጸልያል አእምሮዬ
ግን ያለ ፍሬ ነው።
1ኛ ቆሮንቶስ 14፥14

፨፨፨፨፨፨፨ ይስሐቅ ፨፨፨፨፨፨፨
28/02/2024

፨፨፨፨፨፨፨ ይስሐቅ ፨፨፨፨፨፨፨

🛑"ክብርህን አሳየኝ"የአምልኮ ምሽት ኘሮግራም ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዉታል ሁላችንም ተጋብዛችኋል 👉አድራሻ፦ከሃያት አደባባይ 100ሜትር ወደ ለሚኩራ ክ/ከ ሲሄዱ አቢስንያ ባንክን አ...
25/02/2024

🛑"ክብርህን አሳየኝ"
የአምልኮ ምሽት ኘሮግራም ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዉታል ሁላችንም ተጋብዛችኋል
👉አድራሻ፦ከሃያት አደባባይ 100ሜትር ወደ ለሚኩራ ክ/ከ ሲሄዱ አቢስንያ ባንክን አንዳለፉ ሐስቢ ህንፃ ጎን🛑

🔥ዛሬ ከ 10:00 ጀምሮ ለንጉሡ ለኢየሱስ ጉልበት ሁሉ ይንበረከካል ምላስም እልል ይላል🙌🙌🙌👏👏👏👉ሃያት፤72፤ሰሚት፤ግሮ፤ሲኤምሲ፤ጣፎ፤ቦሌ አራብሳ አካባቢ ያላችሁ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ተባረኩ...
25/02/2024

🔥ዛሬ ከ 10:00 ጀምሮ ለንጉሡ ለኢየሱስ ጉልበት ሁሉ ይንበረከካል ምላስም እልል ይላል🙌🙌🙌👏👏👏
👉ሃያት፤72፤ሰሚት፤ግሮ፤ሲኤምሲ፤ጣፎ፤ቦሌ አራብሳ አካባቢ ያላችሁ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ተባረኩ።
👉አድራሻ፦ከሃያት አደባባይ 100ሜትር ወደ ለሚኩራ ክ/ከ ሲሄዱ አቢስንያ ባንክን አንዳለፉ ሐስቢ ህንፃ ጎን

14/02/2024
🛑👉እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ          የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።https://youtu.be/DKInGcC_-D8
15/04/2023

🛑👉እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
https://youtu.be/DKInGcC_-D8

14/04/2023

👉በዚ Live worship ተባረኩበት🎤🔥🔥🔥
🛑ሙሉዉን ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑት ተባረኩ።
https://youtu.be/ezJq1V1CJf8

15/02/2023

👉ከ ዘማሪ ጌዲ እና በጸጋዉ ጋር🎤 ስለዝማሬና በዘማሪ ህይወት እና አገልግሎቱ እንዲሁም በሌሎች ጉዳዬች ላይ መጠነ ሰፊ ዉይይቶችን አድርገናል።👉የፊታችን ቅዳሜ ከ11:30-12:00 በEvangelical Tv ይጠብቁን እንዲሁም
በ Mezmur Tv Worldwide የ YouTube ቻናል ያገኙናል አስተያየት ካሎት ኮሜንት ያድርጉልን ተባረኩ።
🛑ሊንኩን ይጫኑትhttps://youtu.be/WNXTR47Cls8

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00

Telephone

+251913228634

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mezmur TV Worldwide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Mezmur TV Worldwide:

Share

Category