Eyu Chufa lovers and followers

Eyu Chufa lovers and followers ኢየሱስ ስለ እኛ በደል ሞተ በደሙም አነፃን ከአብ ጋርም አስታረቀን! "Jesus died for our sins, set us free by His blood, and reconciled us with the Father!"

 !በዚህ ምሸት እግዚአብሔር ታረካቹሁን ይቀይራቸዋል እንደገና ትስቃላችሁ።
17/05/2026

!
በዚህ ምሸት እግዚአብሔር ታረካቹሁን ይቀይራቸዋል እንደገና ትስቃላችሁ።

አሜን ስትል ሲሆን ታያለህ !🇪🇹🇪🇷
17/05/2026

አሜን ስትል ሲሆን ታያለህ !🇪🇹🇪🇷

የዝህ ማታ ዜና🙏
17/05/2026

የዝህ ማታ ዜና🙏

እግዚአብሔር ያዘጋጃል። መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ!👉🏿ይሄንን Page Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
17/05/2026

እግዚአብሔር ያዘጋጃል።
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ!
👉🏿ይሄንን Page Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

17/05/2026
እኛ የዘላለም ሕይወትን ነው ምንመርጠው!እናንተስ?
17/05/2026

እኛ የዘላለም ሕይወትን ነው ምንመርጠው!

እናንተስ?

የመዳን ቀን ዛሬ ነው ኑ ወደ ኢየሱስ!
17/05/2026

የመዳን ቀን ዛሬ ነው ኑ ወደ ኢየሱስ!

ዛሬ እሁድ የአምልኮ ቀን ነው!The day of Worship🙏
17/05/2026

ዛሬ እሁድ የአምልኮ ቀን ነው!
The day of Worship🙏

መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው!
17/05/2026

መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው!

ርዕስ፦ "እግዚአብሔር ዘመናችሁን በጤና እና በደስታ ይሙላው! ሰላማችሁ ይብዛ፤ የማያልቅ የዕለት እንጀራውንም ይስጣችሁ።""የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኃዘንንም ከእርስዋ ጋር አ...
17/05/2026

ርዕስ፦ "እግዚአብሔር ዘመናችሁን በጤና እና በደስታ ይሙላው! ሰላማችሁ ይብዛ፤ የማያልቅ የዕለት እንጀራውንም ይስጣችሁ።"

"የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኃዘንንም ከእርስዋ ጋር አይጨምርም።" — ምሳሌ 10:22

ማብራሪያ፦
ፈጣሪ ሲባርክ ሰላምንና ደስታን አብሮ ይሰጣል። ከእሱ የሚገኝ በረከት እውነተኛና የማያልቅ ነው። በህይወታችን ውስጥ ጤና እና ሰላም ሲኖር፣ በምድር ላይ የምናደርገው ጉዞ ሁሉ የተቃና ይሆናል። ቸሩ አምላክ ለሁላችንም ቤተሰብ የማያልቅ የዕለት እንጀራን፣ ለሰውነታችን ጤናን፣ ለልቦናችን ደግሞ ደስታንና ሰላምን ይስጠን። መልካም ቀን/ምሽት ይሁንላችሁ!

የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ለጥያቄ ሁሉ መልስ ነው።
16/05/2026

የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ለጥያቄ ሁሉ መልስ ነው።

Address

Addis Ababa(Saris)
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyu Chufa lovers and followers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share