ZOE TV worldwide

ZOE TV worldwide mark 16:15"And he said unto them, Go ye into all the world and preach the gospel to every creature"
ማር.16፡15”እንዲህም አላቸዉ ፡፡ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ::"

  የተዘጋጀው የመሪዎች እና የአገልጋዮች ኮንፈረንስ በሰላም ዛሬ ተጠናቋል።በአገልግሎታችን በክርስቶስ መልክ እየኖርን መንፈስ ቅዱስን በመስማት ውጤታማ የወንጌል አገልግሎትን በቤተክርስቲያን እ...
17/07/2026

የተዘጋጀው
የመሪዎች እና የአገልጋዮች ኮንፈረንስ በሰላም
ዛሬ ተጠናቋል።
በአገልግሎታችን በክርስቶስ መልክ እየኖርን መንፈስ ቅዱስን በመስማት ውጤታማ የወንጌል አገልግሎትን
በቤተክርስቲያን እንገልጥ ዘንድ መልካሙን እውቀት
እንድንቀበል በር ስለሆናችሁን የህብረቱ አጠቃላይ መሪዎች ከልብ እናመሰግናለን ።

12/07/2026

#አሸንፌያለሁ

👉ዮሴፍ የገባበት ጉድጓድ የክበሩ ጅማረ እንደሆነ የህልሙ ነዶ ውስጥ አልተነገረውምየልብህን ክፋት እና ተንኮል እናውቃለን የተባለው ዳዊት የድሉ መዳ አጠገብ በደረሰ ጊዜ ነበርየጨለማው ጭጋግ የ...
05/07/2026

👉ዮሴፍ የገባበት ጉድጓድ የክበሩ ጅማረ እንደሆነ
የህልሙ ነዶ ውስጥ አልተነገረውም
የልብህን ክፋት እና ተንኮል እናውቃለን የተባለው ዳዊት
የድሉ መዳ አጠገብ በደረሰ ጊዜ ነበር
የጨለማው ጭጋግ የንጋትህ ጅማሬ መሆኑን
እንድነግርህ አባቴ አዞኛል።

27/06/2026
ክብሬን በነውር መንገድ አልገነባም ሀይለን በለሎች ውድቀት አላበዛምየስህተት ልምምዶቼን እያጠፋው ህዝበን በመልካም ፍሬ ለመሙላት እተጋለሁ ።ዛሬ ላይ ከትላንት የባስኩ ስግብግብ አልሆንም ከትላ...
26/06/2026

ክብሬን በነውር መንገድ አልገነባም
ሀይለን በለሎች ውድቀት አላበዛም
የስህተት ልምምዶቼን እያጠፋው
ህዝበን በመልካም ፍሬ ለመሙላት እተጋለሁ ።
ዛሬ ላይ ከትላንት የባስኩ ስግብግብ አልሆንም
ከትላንት ያልተለወጥኩ የሰይጣን እቃም አይደለሁም
በወንጌል የተጠራው የቃሉ ዘር ፤ የደሙ ፍሬ ነኝ።
ህልሜን እገነባለሁ 1 ዘመን ለታላላቆች እና ለታናናሾች የጥንካሬ እና የፅናት ምሳሌ ሆኜ በአለም መድረክ እቆማለሁ ።
ሐዋርያው ክብርአየሁ ነኝ የተናገርኩትን የምኖር ላመንኩት መንገድ በነብሴ የማልኩ እሳት የማይፈጀኝ ወርቅ ነኝ።

25/06/2026

በመንገድህ ለጥቅም ስሉ እምነታቸውን ጥለዋል እና
" 't "
መንፈስ ቅዱስ ካለኝ በኋላ የሰራውት መልዕክት ነው ።

23/06/2026

Pray for america more for balak 🇺🇸🇺🇸🇺🇸
ሀዘን በአመርካ አይቻለሁ😭😭😭🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸

03/06/2026

እግዚአብሔርን የምናገለግልበት አዳራሽ ተሰርቶ ያልቅ ዘንድ በፀሎት ፤ በገንዘብ ፤ በጉልበት እና በር በመሆን አብራቹን ታገለግሉ ዘንድ ጥሪ እናደርጋለን ።
Abyssinia bank account
234309099
◽️◽️◽️◽️◽️◽️
Mebratu mesfin
Commercial bank
1000512218818

28/05/2026

ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ።
ሮሜ 12 ፥ 18

Address

Addis Ababa

Telephone

+251932616626

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ZOE TV worldwide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ZOE TV worldwide:

Shortcuts

Share