WMM THIS PAGE IS ABOUT NOWING WHAT MATTERS MOST IN LIFE
AND HOW CAN WE KNOW FROM THE WORD OF GOD! Phi

21/11/2021

“አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።”
— መዝሙር 90፥1

03/11/2021
16/08/2021

ፊልጵስዩስ 3 (Philippians)
7፤ ነገር ግን ለእኔ ረብ የነበረውን ሁሉ ስለ ክርስቶስ እንደ ጉዳት ቈጥሬዋለሁ።

11/08/2021

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን። አንሄድባትም አሉ።እኔም። የመለከቱን ድምፅ አድምጡ ብዬ ጠባቆችን ሾምሁባችሁ፤ እነርሱ ግን። አናደምጥም አሉ።አሕዛብ ሆይ፥ ስለዚህ ስሙ፤ ማኅበር ሆይ፥ እነዚያ የሚያገኛቸውን እወቁ።ትንቢተ ኤርምያስ
ምዕራፍ 6:16-18

ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ...
19/06/2021

ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።ወደ ዕብራውያን 4:15-16

Address

Kolfe Keraniya Bircheko Fabrica
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WMM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share