Prophet Yared KABOD Ministry

Prophet Yared  KABOD Ministry Kabod Ministry

24/08/2026

#ተሃድሶ

24/08/2026

24/08/2026

#ተሃድሶ
#ወላይታ #ጠበላ #ሁምቦ #የጎዳና #አገልግሎት

23/08/2026

ትንቢተ ኢሳይያስ 44
2፤ የፈጠረህ ከማኅፀንም የሠራህ የሚረዳህም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ባሪያዬ ያዕቆብ የመረጥሁህም ይሹሩን ሆይ፥ አትፍራ።

  ቤተክርስቲያን አጥቢያ ወጣቶች በተዘጋጀው የጎዳና አገልግሎት ላይ የእግዚአብሔርን ቃል እንድናካፍል እንዳገለግል ጌታ ታላቅ እድል ሰጥቶናል። አገልግሎቱም በሰላም ተጠናቆ እግዚአብሔር ድልን ...
22/08/2026

ቤተክርስቲያን አጥቢያ ወጣቶች በተዘጋጀው የጎዳና አገልግሎት ላይ የእግዚአብሔርን ቃል እንድናካፍል እንዳገለግል ጌታ ታላቅ እድል ሰጥቶናል። አገልግሎቱም በሰላም ተጠናቆ እግዚአብሔር ድልን ሰጥቷል።
እግዚአብሔር ለምድራችን የእድሳት እና የተሃድሶ ጊዜን እንደሚሰጥ በቃሉ ተናግሯል! ለዚህ የጸጋ ጊዜ እና እድል ሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን። አሜን! 🙏✨
#ጠበላ #ከተማ
#የጎዳናአገልግሎት #የሕይወትቃልቤተክርስቲያን #ጠበላ #ወንጌል #እግዚአብሔርተመሰገነይሁን

🎯  ፤ ዛሬም ህያው ነው!ዛሬ በህይወታችን ፊት የተደቀኑት ተቃውሞዎችና ፈተናዎች እግዚአብሔር ትናንት ሲናገረን አልነበሩም። ስለዚህ ከሳሹ ዲያብሎስ መጥቶ «ተስፋህ ሞቷል» ቢለኝ አልሰማውም፤ ...
20/08/2026

🎯 ፤ ዛሬም ህያው ነው!
ዛሬ በህይወታችን ፊት የተደቀኑት ተቃውሞዎችና ፈተናዎች እግዚአብሔር ትናንት ሲናገረን አልነበሩም። ስለዚህ ከሳሹ ዲያብሎስ መጥቶ «ተስፋህ ሞቷል» ቢለኝ አልሰማውም፤ ምክንያቱም እርሱ ከመጀመሪያውም አልነበረም!
* እግዚአብሔር የታመነ ነው — ታማኝነት ተግባሩ ብቻ ሳይሆን ማንነቱ ነው።
* ራሱን መካድ አይችልም — የተናገረውን ለመፈጸም የታመነ አምላክ ነው።
በቃሉ ላይ የጣልነው ተስፋ አልሞተም፤ ዛሬም ህያው ነው! 💪🔥

16/08/2026

የቃል ጊዜ!

16/08/2026

#ኮንሶ

16/08/2026

#ኮንሶ
#ካራት ሕይወት ቃል ቤ/ያ የተከላ ፕሮግራም!

16/08/2026

#ኮንሶ በኮራት ከተማ በሕይወት ቃል ቤተክርስቲያን የማለዳን አገልግሎት ለማገልግል ስንወጣ!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Yared KABOD Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Yared KABOD Ministry:

Shortcuts

Share