Minilik lemeja

Minilik lemeja Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Minilik lemeja, Religious Center, Addis Ababa.

01/02/2024

#አፋልጉን
**አንድ አመት ሙሉ የጨለማ ህይወት**
የዛሬ አመት በ 16/05/2015 ጠዋት በሞተር ሳይክል አብረን እየዞርን ውለን ልክ 6:30 ሰዓት አካባቢ ገላውን አጥቤ ልብሱን ቀይሬ ነበር ህፃን ማሂር በሚያባባ ድምፁ "ባባ አንተ ወደ መስጊድ ሂድ እኔ ሞተር ላይ እወጣለሁ" ያለኝ የመጨረሻዋ ድሞፁ ነበረች ....
መስጊድ ሰግጄም ከመጣሁ በኋላ ከጫወታ ውጪ ለምግብ ግድ የሌለው #ማሂር ያንን ቀን ምሳውን እንኳ አልበላም ብሎኝ ነበር። ጨወታውን የተያያዘው ። ጨካኞች ግን ማሂሬን በባዶ ሆዱ በጠራራ ፀሃይ 8:00 ሰዓት ላይ ሰርቀው ይግደሉት በአውሬ ያስበሉት ጉርጓድ ውስጥ ያስገቡት አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው .....
ይሄው ማሂሬ ከጠፋ ጀምሮ ከአላህ ተስፋ እየጠበኩኝ አንድ አመት ሞላኝ ...ልጄን ብቻ መልሱልኝ የፈለጋችሁትን እሰጣቹሀለው ...

📞0911334363 / 0913915460

cc to Addis Ababa Police
👉 t.me/nuenazeg
#ሼር

28/01/2024
28/01/2024
19/09/2023

ባለፉት ጥቂት አመታት ለአገራችን ፈተና የሆኑት ክርስትናና በአድ አምልኮ መቀላቀላቸው ፤ ሀሰተኛ ነቢያት መበራከታቸው ፤ እና እግዚአብሔር መፍራት መጥፋት ለሀገራችን ለገባችበት ትልቅ ቀውስ ምክንያቶች ሆነዋል አሁንም ወደ እግዚአብሔር እንመለስ እሱ ይመለስልናል

26/08/2023

RANK COUNTRY TOTAL
1 United States 8 8 7 23
RANK COUNTRY TOTAL
1 United States 8 8 7 23
2 Spain 4 0 0 4
3 Jamaica 3 3 3 9
4 Ethiopia 2 4 2 8

20/08/2023

10,000 Metres Men - Final
Budapest (HUN)
19-27 August 2023
RECORDS RESULT NAME COUNTRY AGE VENUE DATE
World Record WR 26:11.00 Joshua CHEPTEGEI UGA 24 Valencia (ESP) 7 Oct 2020
Championships Record CR 26:46.31 Kenenisa BEKELE ETH 27 Berlin (GER) 17 Aug 2009
World Leading WL 26:50.66 Berihu AREGAWI ETH 22 Nerja (ESP) 23 Jun 2023
ORDER BIB NAME COUNTRY DATE of BIRTH PERSONAL
BEST
SEASON
BEST
20 August 2023 18:25 START TIME
WORLD
RANKING
1 2083 Isaac KIMELI BEL 9 Mar 94 27:22.70
2 2940 Joshua CHEPTEGEI UGA 12 Sep 96 26:11.00 1
3 3002 Joe KLECKER USA 16 Nov 96 27:07.57 27:07.57 8
4 2608 Daniel Simiu EBENYO KEN 18 Sep 95 27:11.26 27:30.50 16
5 2159 Carlos Martín DÍAZ DEL RIO CHI 9 Jul 93 27:58.97 27:58.97 121
6 2614 Nicholas KIPKORIR KEN 29 Sep 98 26:58.97 27:29.80 19
7 2070 Rodrigue KWIZERA BDI 10 Oct 99 27:25.47 23
8 2265 Berihu AREGAWI ETH 28 Feb 01 26:46.13 26:50.66 7
9 2843 Adriaan WILDSCHUTT RSA 3 May 98 27:23.10 27:23.10 18
10 2942 Rogers KIBET UGA 26 Mar 03 27:31.08 28:37.40 43
11 2611 Benard KIBET KEN 25 Nov 99 26:55.04 27:07.71 15
12 2392 Nils VOIGT GER 2 May 97 27:30.01 27:30.01 45
13 2127 Birhanu BALEW BRN 27 Feb 96 27:07.49
14 2495 Yemaneberhan CRIPPA ITA 15 Oct 96 27:10.76 28:08.83 17
15 2326 Yann SCHRUB FRA 20 Mar 96 27:47.13 31
16 2267 Selemon BAREGA ETH 20 Jan 00 26:44.73 26:51.87 5
17 2596 Ren TAZAWA JPN 11 Nov 00 27:23.44 27:28.04 34
18 3012 Sean MCGORTY USA 8 Mar 95 27:18.15 28:24.96 28
19 2231 Merhawi MEBRAHTU ERI 21 Sep 03 28:07.91 28:07.91
20 2132 Mohammed AHMED CAN 5 Jan 91 26:34.14 6
21 2270 Yismaw DILLU ETH 11 Sep 05 27:08.85 27:08.85
22 2937 Joel AYEKO UGA 5 Sep 92
23 2734 Zerei Kbrom MEZNGI NOR 12 Jan 86 27:41.44 27:41.44 22
24 2958 Santiago CATROFE URU 13 Feb 99
25 3001 William KINCAID USA 21 Sep 92 27:06.37 27:06.37 21

08/08/2023

በከተማችን የሚገኝ አንድ ወረዳ ወሳኝ ኩነት ሄድኩ፤ አካሄዴ መታወቂያ ላድስና የልደት ሰርተፍኬት ለማውጣት ነበር፤በመጀመሪያ መታወቂያ ማደስ ስለሚቀድም እሱን ፕሮሰስ ጀመርኩ፤ ስም ጠየቀ ምኒሊክ መለስኩ ምን አለኝ ምኒሊክ ዳግም መለስኩ ቀና ብሎ ከእግር እስከ ራሴ ገላምጦ ምኒሊክ ሆስፒታሉ ነው አለኝ፤ አረ ስሜ ነው ፤ ምኒሊክ ለሜጃ ስሜ ነው፤ ከፊቱ የቆመው ሚኒሊክን ኋይለመለኮት እንጂ ምኒሊክ ለሜጃ አልመሰለውም፤ ብቻ ወደ ቀልቡ ሲመለስ ሚኒሊክን ኋይለመለኮት ከሞቱ 110 አመት እንዳለፋቸው ከፊቱ የቆመው ሌላ ሰው መሆኑን ሲረዳው አስተናገደኝ፡፡ እዛጋ ጨረሼ ወደ ልደት ካርዱ ጋር ሄድኩ፤ እዚያ ትንሽ ወረፋ ነበር ከፊቴ የሚስተናገዱ ወደ 4 የሚሆኑ ባለጉዳዮች ነበሩ፤ ተራ ደረሰኝና የሞላሁትን ፎርም ከነ መታወቂያዬ ሰጠሁ ፤ መታወቂያዩን ተመለከተ ቀና ብሎ በአትክሮት ተመልክቶ ከኋላዬ ያሉትን ይቀድሙኋላል ብሎይ እርፍ ተራ አልመዘገበ እራሳችንን በጨዋ ደንብ እያስተናገድን ነው ቅሬታ ያቀረበ የለም፤ እንደምቀድማቸው አስረዳሁ እነሱም ቶሎ ተስተናግደው መሄድ ቢፈልጉም እውነታውን ልባቸው ስለሚያውቅ አልተከራከሩም ይልቅ ነገሩ ግራ ገብታቸዋል ለምን ሊያስቀድመን ፈለገ የዚህ ሚስጥር የገባኝ እኔ ብቻ ነበርኩ፤ አየተነጫነጨ አጋዥም ስላጣ ጀመረ መስራቱን ወዲያ ተበሳጭቶ እኛ ምናስተናግደው እንደመጣጣቹህ ነው እነሱ ትላንትና መጥተው ተመልሰዋል መቅደም ያለባቸው እነሱ ናቸው ብሎ የኔን የጀመረውን ክላሰር ወደዚያ አሽቀንጥሮ ጥሎ ነኝ አንቺ ብሎ ሌላ ሰው ማስተናገድ ጀመረ፤ የሚሆነውን በትእግስት ከመጠበቅ ውጪ ምርጫ አልነበረኝም፤ የነበሩ ሰዎች ሁሉ ግራ ተጋብተዋል፤ ከኋላዬ የነበሩ ሁለት ሰዎች በግድ እነሱ ሳይቀበሉት ትቀድማላችሁ ብሎ ከስተናገደ በኋላ አስተናገደኝ ተመስገን ነው፡፡ እኔ በአንድ ስም ምክንያት ብነቀፍ ብሰደብ ብገረፍ ወይም ሌላ ነገር ብሆን ዋጋዬ ታላቅ ስለሆነ ደስ ይለኛል፤ በምኒሊክ ስም የሚደርስብኝን መገለል እና አድሎ ግን ዋጋዬ ምን እንደሆነ ስላላወኩ በጸጋ ለመቀበል ዝግጁ አይደለሁም፤ ከላይ እንደገለጽኩት ከስሞች ሁሉ በላይ በሆነው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምክንያት ማንኛውንም ነገር ለመቀበል ዝግጁ ስሆን ከዚህ ስም ውጪ ማንኛውም ኢፍታዊ ነገር ለመቀበል ዝግጁ አይደለሁም፤ ምክንያቱም በግልጽ የተቀመጠ ዋጋ ስሌለ፤ በጣም ልንገነዘበው የሚገባው ምኒሊክ ለሜጃ እና ምኒሊክ ኋይለመለኮት በጣም የተለያዩ ሰዎች ናቸው፤ምኒሊክ ኋይለመለኮት ከ110 አመት በፊት ጥሩም ሆነ መጥፎ ሰርተው ያለፉ ሰው ሲሆኑ ምኒሊክ ለሜጃ አሁን በህይወት የሚኖር ሰው ነው፤ ከአንድ ክፍለዘመን በፊት የሞተ ሰው ምክንያት እኔ የሚደርስብኝ አላስፈላጊ ነገር ሁሉ ፍታዊ አይደለም እሳቸው በሰሩት መላካም ነገር ልሞገስ አይገባም ካጠፉም ባጠፉት ልወቀስ አይገባም፡፡መልካም አዳር ደህና እደሩ ፤የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን በጣም እወዳችኋለሁ፡፡

10/07/2023

በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
ዘጸአት 20፥4

24/06/2023
10/06/2023

ወጣት ነው መስራት ይፈልጋል ሾፌር ነው አሰሩት ይስራ ይለወጥ! አድራሻውን ከእኛ ያገኛሉ 🙏

Address

Addis Ababa

Telephone

+251985418696

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Minilik lemeja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Minilik lemeja:

Share