Kingship Christians Partnership Network

Kingship Christians Partnership Network Evangelical Christians Network for partnership.

የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ የሆኑ ወገኖች በውስጣቸው ያለውን ተሰጥኦ ለእግዚአብሔር መንግስት ስራ እንዲያውሉት በማገዝ የሚሰራ ማህበር ነው፡፡ በውስጥዎ ያለው ተሰጥኦ ምንድን ነው? ለሚለው ጥያቄ አማኞች መልስ እንዲሰጡ ማህበሩ ይጠይቃል፡፡ በውስጥዎ ያለው ተሰጥኦ ቅርጽ አግኝቶ ለብዙሃን መመንዘር እንዲችል ማህበሩ ይሰራል፡፡ ተሰጥኦ ንግድ ነው፣ ተሰጥኦ ሚስዮናዊነት ነው፣ ተሰጥዎ አመራር ነው፣ ተሰጥኦ ሥነ-ጥበብ ነው፣ ተሰጥኦ ማህበራዊ አገልግሎት መስጠት ነው፣ ወይስ ሌላ…፡፡ የማህበሩ አባል በመሆን ትምህርት ያግኙ፣ ይደግፉ፣ ብርሃን እና ጨው ይሁኑ፡፡

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kingship Christians Partnership Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Kingship Christians Partnership Network:

Shortcuts

Share