Prophet Malachi Biru

Prophet Malachi Biru Revelation

19/05/2024

እግዚአብሔር እጅ ላይ የሰው ህይወት ተበላሽቶ አያውቅም።

ነገ ከነብይ አማኑኤል ተክሌ ጋር ትንቢታዊ የፈውስ አገልግሎት ይኖረናል። አያምልጥዎ !!! # #ማክሰኞ  #አይቀርም ከቀኑ 4:ጀምሮ don't miss🔥
22/04/2024

ነገ ከነብይ አማኑኤል ተክሌ ጋር ትንቢታዊ የፈውስ አገልግሎት ይኖረናል። አያምልጥዎ !!!
# #ማክሰኞ #አይቀርም ከቀኑ 4:ጀምሮ don't miss🔥

10/04/2024

በሕይወጥህ ውስጥ አስፈላጊው ነገር አንተ ስለራህ የምታስበው እና እግዚአብሔር ባንተ ህይወት ላይ የተናገረው ነው። ሌሎች ሰዎች ተዋቸው የፈለጉትን ማሰብ ይችላሉ እነርሱ የሚያስቡት እና የሚያወሩት የእነርሱ ምርጫና አመለካከት ነው አንተ ዝም ብለህ ህልምህን አሳድ ወዳቹሀለዉ መልካም ቀን

05/03/2024

እግዘብሔርን የሚፈልግ መንፈስቅዱስን የሚራብ አየሱስን አጥብቆ የሚወድ ልብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

25/01/2024

ትንቢታዊ አገልግሎት

25/01/2024

እግዘብሔር መርደክዮስን ሲያከብረው ሀማ ደንግጦ መርደክዮስ ራሱ ግን ተደነቀ
እግዘብሔር ጠላታችሁ የሚደነግጥበት እናንተ ግን የምትደነቁበትን ተአምራት በህይወታችሁ ላይ ያድርግ

23/01/2024

መንፈስ ቅዱስ ባስጨነቃችሁ ነገር ላይ ጣልቃ ሲገባ አያለሁ

17/01/2024

PROPHETIC SERVICE WITH PROPHET EMMANUEL TEKLE

17/01/2024

እግዚአብሔር አንተን ሲያከብርህ እና ከፍ ሲያደርግህ የናቁህ ሰዎች የትም አትደርስም ብለው ያሰቡ ሰዎች አደለም ፈልገውህ ቀጠሮ አስይዘው እንካን አያገኙህም

16/01/2024

እግዚአብሔር በዚህ ምሽት በጥያቄዎቻችሁ ሁሉ ላይ ጣልቃ ይግባ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Malachi Biru posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share