This is christian orthodox Ethiopia

This is christian orthodox Ethiopia it is all about orthodox tewahdo church

28/05/2022
መልካም በዓል!✝️“ወተንስአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም ወከመ ኃያልወህዳገ ወይን፡ ወቀተሎ ጸሮ በድኅሬሁ፡፡"⛪️" እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወ...
24/04/2022

መልካም በዓል!

✝️“ወተንስአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም ወከመ ኃያል
ወህዳገ ወይን፡ ወቀተሎ ጸሮ በድኅሬሁ፡፡"

⛪️" እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤"
(መዝሙረ ዳዊት 78:65) መዝ፸፯(፸፰):፷፭

እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን አደረሰን!

የፀሐይ መውጫ ምሥራቅ ሁነሽታላቁን ብርሃን አየንብሽአትጭልምም ህይወታችንልጅሽ እስካለ ጸሃያችን
29/01/2022

የፀሐይ መውጫ ምሥራቅ ሁነሽ
ታላቁን ብርሃን አየንብሽ
አትጭልምም ህይወታችን
ልጅሽ እስካለ ጸሃያችን

ኪዳነምህረት (ባህር ዳር)
08/10/2021

ኪዳነምህረት (ባህር ዳር)

02/10/2021

ከፍ ከፍ ትል ዘንድ ትሑት ሁን: ባለጸጋ ትሆን ዘንድ ድኻ ሁን: ትጠግብ ዘንድ ረኃብ ውደዳት። ጤነኛ ትሆን ዘንድ የመብል ሸክምን አቅልል: ትከብር ዘንድ ተዋረድ: ደስ ይልህ ዘንድ አልቅስ: ትኖር ዘንድ ሙት: ትበራ ዘንድ ትጋ። ትድን ዘንድ በማስተዋል ጸልይ። ኃጢኣትህን ይቅር ይልህ ዘንድ አብዝተህ ጹም። ታገኝ ዘንድ ፈልግ: ታተርፍ ዘንድ ለመነገድ ተፍጠን። ስጥ ይሰጡሃል : ባዕለ ጸጋ ትሆን ዘንድ በብርሃናውያን መንገድ ትመላለስ ዘንድ መስቀልህን ተሸከም : ሥጋህን ጥላት ነፍስህን አንጻት። .. ከ መጽሐፈ ወግሪስ የተወሰደ

Saint John the Baptist
30/09/2021

Saint John the Baptist

Lalibela 💚💛❤
07/01/2021

Lalibela 💚💛❤

እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል (እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው)ብላ ትጠራዋለች።ት/ኢሳ ፯፥፲፬ መልካም በዓል
06/01/2021

እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል (እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው)ብላ ትጠራዋለች።ት/ኢሳ ፯፥፲፬ መልካም በዓል

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when This is christian orthodox Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share