Fbi Church Miracle Local Church

Fbi Church Miracle Local Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fbi Church Miracle Local Church, Religious organisation, Faith Bible Iinternational Church XPHH+PJ6, Ethiopia https://g. co/kgs/vsz1JY, Addis Ababa.

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:4-5 ••••••••••⁴ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር አልባ እንድንሆን ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ በእርሱ መርጦናልና። በፍቅር፣⁵ በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆቹ እንሆን ዘንድ፣ እንደ...
01/06/2026

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:4-5
••••••••••
⁴ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር አልባ እንድንሆን ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ በእርሱ መርጦናልና። በፍቅር፣
⁵ በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆቹ እንሆን ዘንድ፣ እንደ በጎ ፈቃዱ አስቀድሞ ወሰነን፤

እሁድ አምልኮ በ church መካኒሳ ሚራክል አጥቢያ
🕓ከ04:00 ጀምሮ የፀሎት የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ
📌የኤፌሶን መጽሐፍ ተከታታይ ትምህርት እየተማርን ነው ፤ በመሆኑም የማስታወሻ ደብተር 📓 እና እስክሪብቶ ✒️ ይዘው መምጣት አይርሱ!

የማቴዎስ ወንጌል 28:20 ••••••••••²⁰ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”🛑ረቡዕ ጠዋት 🕓ከ04:00 ጀምሮ 📌የፀ...
30/05/2026

የማቴዎስ ወንጌል 28:20
••••••••••
²⁰ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፤ እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”

🛑ረቡዕ ጠዋት
🕓ከ04:00 ጀምሮ
📌የፀሎት ፥ የትምህርት እና የአምልኮ ጊዜ

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:12 ••••••••••¹² በተስፋ ደስተኞች ሁኑ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ።እሁድ አምልኮ በ   church መካኒሳ ሚራክል አጥቢያ🕓ከ04:00 ጀምሮ የፀሎት የአምልኮ እ...
26/05/2026

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:12
••••••••••
¹² በተስፋ ደስተኞች ሁኑ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ።

እሁድ አምልኮ በ church መካኒሳ ሚራክል አጥቢያ
🕓ከ04:00 ጀምሮ የፀሎት የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ
📌የኤፌሶን ተከታታይ ትምህርት ስለጀመርን ማስታወሻ ደብተር 📓 እና እስክሪብቶ ✒️ ይዘው መምጣት አይርሱ!

11/05/2026
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:2 ••••••••••² ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስ...
06/05/2026

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:2
••••••••••
² ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ።

🛑እሁድ
🕓04:00 ጀምሮ
📌የትምህርትና አምልኮ ጊዜ

09/04/2026

“መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል። “
----------------- ቲቶ 2:14
አርብ :— ከምሽቱ 10:00 ሠዓት ጀምሮ እንፀልያለን ጌታችንን እናመልካለን:: FBI CHURCH good news አጥቢያ
አድራሻ :-አንበሳ ጋራዥ ኦል ማርት ፊት ለፊት ገርጂ መብራት ሃይል መሄጃ ነው ለሁሉም ሼር ሼር አድርጉላቸው::ሰዎችን ይዘው ይምጡ::

መዝሙረ ዳዊት 1:1-2 ••••••••••¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ...
07/04/2026

መዝሙረ ዳዊት 1:1-2
••••••••••
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።

📌SUNDAY SERVICE
🕓04:00
🛑 FAITH BIBLE INTERNATIONAL CHURCH

ወደ ሮሜ ሰዎች 16:20 ••••••••••²⁰ የሰላምም አምላክ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ፈጥኖ ይቀጠቅጠዋል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።✨ዕሁድ 🕓ከ04:00 ጀምሮ...
17/03/2026

ወደ ሮሜ ሰዎች 16:20
••••••••••
²⁰ የሰላምም አምላክ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ፈጥኖ ይቀጠቅጠዋል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

✨ዕሁድ
🕓ከ04:00 ጀምሮ
📌የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ

📝🖊

ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።                         ዘፍጥረት 2:24📌በፌይዝ ባይብል ኢንተርናሽናል ቸርች Miracl...
12/03/2026

ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
ዘፍጥረት 2:24

📌በፌይዝ ባይብል ኢንተርናሽናል ቸርች Miracle chapel የባለትዳሮች የወላጆች የሙሉ ቀን ስልጠናና የምክክር የአንድነት ጊዜ ተካሄዷል ድንቅ የፀሎት ጊዜም ነበረን::

✨እሁድ ጠዋት ልዩ የአምልኮ እና የሮሜ መጽሐፍ ተከታታይ ትምህርት ይቀጥላል
🕓ከ04:00 ጀምሮ

📝🖊የማስታወሻ ደብተር እና እስክሪብቶ መያዝ እንዳይረሳ!

መዝሙረ ዳዊት 70:1-5 ••••••••••¹ አቤቱ፥ እኔን ለማዳን ተመልከት፤ አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።² ነፍሴን የሚሹአት ይፈሩ ይጐስቍሉም፥ ክፉንም የሚመክሩብኝ ወደ ኋላቸው ይመለሱ ይ...
08/03/2026

መዝሙረ ዳዊት 70:1-5
••••••••••
¹ አቤቱ፥ እኔን ለማዳን ተመልከት፤ አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።
² ነፍሴን የሚሹአት ይፈሩ ይጐስቍሉም፥ ክፉንም የሚመክሩብኝ ወደ ኋላቸው ይመለሱ ይፈሩም።
³ እንኳ እንኳ የሚሉኝ አፍረው ወዲያው ወደ ኋላቸው ይመለሱ።
⁴ የሚሹህ ሁሉ በአንተ ሐሤት ያድርጉ ደስ ይበላቸው፤ ማዳንህን የሚወድዱ ሁልጊዜ። እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይበሉ።
⁵ እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፤ አቤቱ፥ እርዳኝ፤ ረዳቴ ታዳጊዬም አንተ ነህ፤ አቤቱ፥ አትዘግይ።

✨ዕሁድ
🕓04:00 ጀምሮ
📌የትምህርትና የአምልኮ ጊዜ

Address

Faith Bible Iinternational Church XPHH+PJ6, Ethiopia Https://g. Co/kgs/vsz1JY
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fbi Church Miracle Local Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share