Salvation in Jesus Christ name international ministry

Salvation in Jesus Christ name international ministry "Go, and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit,"
(Matthew 28:19)

04/08/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

“... እንደ ተናገረው ተነሥቶአል፤...።” ማቴ 28፥6 (አዲሱ መ.ት)ሞትን በሞቱ የቀጣ ተወዳዳሪ የሌለው ብቻውን ንጉስ አባትም አምላክም የሆነ ጌታ ኢየሱስ እንደተናገረው ከሙታን መካከል በ...
18/04/2023

“... እንደ ተናገረው ተነሥቶአል፤...።” ማቴ 28፥6 (አዲሱ መ.ት)
ሞትን በሞቱ የቀጣ ተወዳዳሪ የሌለው ብቻውን ንጉስ አባትም አምላክም የሆነ ጌታ ኢየሱስ እንደተናገረው ከሙታን መካከል በኃይልና በራሱ ስልጣን መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፍቱልኝ ሳይል የትንሳኤው በኵር የድንግል ማርያም ልጅ በእውነት የተነሳበት ነውና እንኳን አደረሳችሁ፥እንኳን ደስ አላችሁ።

ኢየሱስ ያድናል!!!

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”ሐዋ 4፥12

20/06/2022

ሠላማችሁ ይብዛ የSalivation in Jesus Christ Name int'l ministry ቤተሰቦች ጌታ ኢይሱስ ዘማናችሁን ይባርክ እያልኩኝ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”ሐዋ 4፥12 ይላል። ሁላችንም የዳንነው በዚህ ስም በማመን ነው፡ያለበለዚያ መዳን የለም! ስለዚህ በዚህ ስም የዳናችሁ ኤኸን የሚያድን ስም ለሌሎች share በማድረግ፡ያልዳናችሁ ደግሞ የሚያድነውን የኢየሱስን ስም በመጥራት በመዳን ከኔ ጋር አብራችሁ ታገለግላላችሁ ማለት ነው። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!

“እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።”
— ሉቃስ 15፥7
SALVATION IN JESUS!

https://t.me/hesavedus
20/06/2022

https://t.me/hesavedus

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”ሐዋ 4፥12

Believe in Him and you will live in life.
24/12/2021

Believe in Him and you will live in life.

22/11/2021
18/06/2021

ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ በክብር ይመጣል🙏
Christ's Gospel Ministry | የክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Salvation in Jesus Christ name international ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share