02/11/2025
ያለኝ ሁሉ ለወንጌሉ!
2000 ቅዱሳን የሚሳተፉበት የ500 ብር ልዩ የስጦታ ንቅናቄ!
በወንጌሉ ስራ እብረን እንጠመድ!
ሚሽን ሞቢላይዜሽን ኢትዮጵያ አገልግሎት
በ2018 በኢትዯጵያ በሚገኙ 5 የሕዝብ ክፍሎች መካከል 25 ሚሲዮናዊያንን ለማሰማራት እና 6000 የቤተክርስቲያን መሪዎች፣ አገልጋዮችን እና አማኞችን ለማስተማር፣ ለማሰልጠን እና ተጨማሪ ስራዎችን መስራት እንድንችል አብራችሁ እንድትቆሙ እንጋብዛለን።
የሚሽን ሞቢላይዜሸን ኢትዯጵያ የባንክ አካውንቶች!
• ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ 2600280028864
• የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ 1000585956582
• አዋሽ ባንክ 013521240378300
አውሮፓ እና አሜሪካ
• https://www.vianations.org/give/mission-mobilization-ethiopia
ስጦታችሁን ስትልኩ በቴሌግረም አደራሻ ይጻፉልን በዘላቂነት የስራችን አካል ይሁኑ፤
የባንክ ትራንዛክሽን ስክሪን ሾት ይላኩልን!
/ /
+251920293652 / +251922137771 / +251900656795
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!