ካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት

ካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት ሮሜ12÷ ራዕያችን በእግዚአብሔር ቃል የሆነና ክርስቶስን ማዕ?

31/03/2026

ካቦድ የዝማሬ አምልኮ አገልግሎታችንን ለመቀላቀል ስትጠይቁን ለነበራችሁ ለ1 ሳምንት የሚቆይ የምንቀበልበት በራችን የዝማሬ ፀጋው ላላችሁ ክፍት ነውና ከስር በምትገኙት ስልክ እየደወላችሁ ተመዝገቡ ፔጃችንንም በመከተል ልዩ ልዩ አገልግሎቶቻችን ይድረሳችሁ::

0995050395

KWM live recording studio “B” adebabayክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
03/09/2025

KWM live recording studio “B”
adebabay
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

ላመስግንህ//Lamesginih//ካቦድ የዝማሬ አምልኮ አገልግሎት//Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ//live Worship
01/02/2025

ላመስግንህ//Lamesginih//ካቦድ የዝማሬ አምልኮ አገልግሎት//Yishak Sedik//ይስሐቅ ሰድቅ//live Worship

ዘወትር እሑድ ከስዓት ከ10:00-1:00 የሚቆይ የአምልኮና ፀሎት ጊዜ ከካቦድ የዝማሬ አምልኮ አገልግሎት ጋር!አድራሻ ከቦሌ ደምበል ወደ ባምቢስ የሚወስደውን ቀኝ መንገድ ይዞበመውረድ ንግድ ባን...

https://youtu.be/MV6a678w1Hk?si=iZ5QVeKTn02klCAs
14/01/2025

https://youtu.be/MV6a678w1Hk?si=iZ5QVeKTn02klCAs

ዘወትር እሑድ ከስዓት ከ10:00-1:00 የሚቆይ የአምልኮና ፀሎት ጊዜ ከካቦድ የዝማሬ አምልኮ አገልግሎት ጋር!አድራሻ ከቦሌ ደምበል ወደ ባምቢስ የሚወስደውን ቀኝ መንገድ ይዞበመውረድ ንግድ ባን...

ወንበር አስፈለገን!በሰሞኑ ካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት አዲስ ቦታ ላይ ወገኖች አስጠግተውን ሳምንታዊ የአምልኮ ምሽት ጀምረን ነበር ይሁንና ትንናንት እሁድ እና ቀጣይ እሁድ ግን ፕሮግራ...
13/01/2025

ወንበር አስፈለገን!

በሰሞኑ ካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት አዲስ ቦታ ላይ ወገኖች አስጠግተውን ሳምንታዊ የአምልኮ ምሽት ጀምረን ነበር ይሁንና ትንናንት እሁድ እና ቀጣይ እሁድ ግን ፕሮግራማችንን እንዳናደርግ የግድ እክል ገጥሞን ሳለ አዲስ የራሳችን የኪራይ ቦታ ከአቅም በላይ የሆነውን የግማሽ አመት ኪራይ በብድርም ቢሆን ለመወጣት ስለቻልን ልበ ቀናዎች ደግሞ የምትችሉትን ያክል ወንበር እንድትገዙልን ስንል በብዙ ፍቅርና አክብሮት እንጠይቃለን::(1 ጥሩ የሚባል ወንበር እስከ 1000 ብር)

ይህ ከስር የምታገኙት ከመሪዎች የአንዱ የንግድ ባንክ አካውንት ሲሆን ቢኒያም በቀለ ይባላል::(1000553393764)

ለበለጠ መረጃና አገዛችሁ በ +251909789690 ስልክ ልታገኙኝ ስትችሉ ፀሎታችሁና አብሮነታችሁ እንደሁሌው አብሮን እንዳለ በማመን ከልቤ አመሰግናችኃለሁ ተባረኩልን::

ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ተወለደልን!በቃለ አምላክ ስጋ መልበስ እና ፀጋና እውነትን ተሞልቶ ፍፁም ሰው ያውም የባሪያን መልክ ይዞ ያለልክ ዝቅ ብሎ በአለሙ ንጉስ በግርግም...
07/01/2025

ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ተወለደልን!በቃለ አምላክ ስጋ መልበስ እና ፀጋና እውነትን ተሞልቶ ፍፁም ሰው ያውም የባሪያን መልክ ይዞ ያለልክ ዝቅ ብሎ በአለሙ ንጉስ በግርግም በኩል መምጣት ዳንን ፀደቅን ከበርን በጨልማ የነበርን ብርሃንን አየን... አንድያ ልጁን የሰጠን እግዚአብሔር አባት ክብር ምስጋና ይሁንለት::

በሰሞኑ በካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት እሑድ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ ባለን የአምልኮ ምሽት እጅግ ተወዳጅ ወጣት ዘማሪ Ephrem Alemu ን የምንባርክበትንና በብዙ ወጣቶች ዘንድ ስላለው በጎ ተፅዕኖ እግዚአብሔር በውስጡ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔርን በማመስገን ትንሽዬ የፍቅራችንን ማሳያ ለመስጠት እድል አግኝተን ነበር::

ከዚሁም ጋር ተያይዞ ታላላቆቻችንን እንድናከብር ለህይወታችንና ለእድሜያችን ቅርብ ከሆኑትም በመጀመር እንድንባርክ እንድናበረታታ እንደሚገባ በብዙ ፍቅር እናሳስባለን::

ዘወትር እሑድ ከሰዓት ከ10:00-1:00 የአምልኮና ፀሎት ጊዜ ከካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት ጋር እንደሚኖረን እያሳወቅን ቦታው እጅግ ውስን እንግዶችን ብቻ ስለሚይዝ በጊዜ በመገኘት እና በአንድነት የጌታን ፀጋ እንድንከፋፈል በአክብሮት እየጋበዝን አድራሻ ከቦሌ ደምበል ወደ ባምቢስ የሚወስደውን ቀኝ መንገድ ይዞ በመውረድ ንግድ ባንኩ ጋር ሳትደርሱ ባለው ቅያስ(ግሪክ ስኩል ፊትለፊት) በፔድስ ህንፃ በኩል በሚያስገባው ኮብል ትንሽ እንደገቡ በግራ በኩል ግሬይ የተቀባ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን::

https://maps.app.goo.gl/xJUhTbkmWnRd2W8K8?g_st=com.google.maps.preview.copy

+251118112947
+251995050395

Meteh Kelay //መተህ ከላይ//Wegen Ejigu// ወገን እጅጉ //New Gospel Song 2025
07/01/2025

Meteh Kelay //መተህ ከላይ//Wegen Ejigu// ወገን እጅጉ //New Gospel Song 2025

የውስጤ የልቤ//Yewuste Yelibe//ቢኒያም በቀለ//Biniyam Bekele//ካቦድ አምልኮ//Kabowd Worship
02/01/2025

የውስጤ የልቤ//Yewuste Yelibe//ቢኒያም በቀለ//Biniyam Bekele//ካቦድ አምልኮ//Kabowd Worship

ይህ የካቦድ የዝማሬ-አምልኮ አገልግሎት ሲሆን ራዕያችን:-እንደ እግዚአብሔር ቃል በሆነና ክርስቶስን ማዕከል ባደረገ ያማረ ዝማሬ እግዚአብሔርን በእውነት በመንፈስ የሚያመልክ ትውልድ .....

ዘወትር እሑድ ከሰዓት ከ10:00-1:00 የአምልኮና ፀሎት ጊዜ ከካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት ጋር እንደሚኖረን እያሳወቅን ቦታው እጅግ ውስን እንግዶችን ብቻ ስለሚይዝ በጊዜ በመገኘት እ...
02/01/2025

ዘወትር እሑድ ከሰዓት ከ10:00-1:00 የአምልኮና ፀሎት ጊዜ ከካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት ጋር እንደሚኖረን እያሳወቅን ቦታው እጅግ ውስን እንግዶችን ብቻ ስለሚይዝ በጊዜ በመገኘት እና በአንድነት የጌታን ፀጋ እንድንከፋፈል በአክብሮት እየጋበዝን አድራሻ ከቦሌ ደምበል ወደ ባምቢስ የሚወስደውን ቀኝ መንገድ ይዞ በመውረድ ንግድ ባንኩ ጋር ሳትደርሱ ባለው ቅያስ(ግሪክ ስኩል ፊትለፊት) በፔድስ ህንፃ በኩል በሚያስገባው ኮብል ትንሽ እንደገቡ በግራ በኩል ግሬይ የተቀባ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን::

https://maps.app.goo.gl/xJUhTbkmWnRd2W8K8?g_st=com.google.maps.preview.copy

+251118112947
+251995050395

Address

Addis Ababa

Telephone

+251909789690

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ካቦድ የዝማሬ-የአምልኮ አገልግሎት:

Share