06/12/2025
አስራት የገንዘብ ጉዳይ አይደለም፤ አስራት የቃል ኪዳን ጉዳይ ነው። ከሙሴ ሕግ አስቀድሞ ከረጅም ዘመን በፊት በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ አስራት ለእስራኤል ማህበር እንደ ድንጋጌ እንዲሆንላቸው ተጽፏል። አብርሃምም የልዑል ካህን ለሆነው ለመልከጼዴቅን አስራት ሰጥቷል (ከፍሏል)።
ዘኍልቍ 18:26
“ለሌዋውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ከእስራኤል ልጆች ለእናንተ ርስት አድርጌ የሰጠኋችሁን አሥራት በተቀበላችሁ ጊዜ፥ ለእግዚአብሔር ለማንሣት ቍርባን የአሥራት አሥራት ታቀርባላችሁ።”
አስራት ክፈሉ🤔 Amen !! በሉ!!